Channel
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ☦️ ልሳነ ግእዝን በነፃ የምንማርበት አሪፍ ኦርቶዶክሳዊ ቻነል ነው። ✞❀ ወራዙት አፍቀሩ ልሳነ ግእዝ ይትማህሩ ❀✞ ✞✿ ወጣቶች የግእዝን ቋንቋ ይማሩ ዘንድ ወደዱ ✿✞ ☞✞ ለቅድስት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ብሎም ለአለም መንፈሳዊም አለማዊም ሁሉ የአብነት ትምህርት መጀመሪያ የሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረት ነው፡፡
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.