Channel
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርአተ አምልኮ ምን እንደሚመስል እና ምን ያህል ውብ እንደሆነ በጥቂቱ የምናይበት ነው ። በግዕዝ የተጻፉ ሥርአተ አምልኮዎችን በሙሉ ትርጉም እዚህ ያገኛሉ ። #ማሕሌት ተተርጉሙ ባማረ አቀራረብ #ቅዳሴ ትርጉም ከነ ዜማው #የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች < ርኢክዋ አእመርክዋ አፍቀርክዋ ለቤተ ክርስቲያን > ቅዱስ ያሬድ <ቤተ ክርስቲያንን አየሗት አወቅሗት ወደድኳት >
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued