Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ግጥም ብቻ 📘

@getem
AM · አማርኛSponsored-eligible

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የጥበብ ስራዎችን ለማግኘት የቻነላችን ተከታይ ስለሆኑ እናመሰግናለን። ✔ @getem @serenity13 ✔ @wegoch @words19 ✔ @seiloch ✔ @zefenbicha @leul_mekonnen1

Members
62,900
Avg. views
5,032
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-14

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1319 weeks09-21

Recent posts

  • 2026-10-13

    መቅደስ ===== የሳምኩሽ ለት ያረከስኩሽ መስሎ ተሰማኝ፣ ሀጢያቴን አይቶ አምላክ አንቺን እንዳይቀማኝ። ካገኘው ሴት ሁሉ ከንፈሬ እያረፈ፣ በስሜት ስብጥር ስንቴ እንዳላደፈ፣ አንቺ ላይ ሲያርፍ ግን ራሱን ተፀየፈ። ነብስሽ የተዋበች የዋህ ውብ የሆነች፣ አንደበትሽ ጣፋጭ ከማር የጣፈጠች።…

    3,098 views49 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-13

    ውልብታ (በእውቀቱ ስዩም) በደራው ጎዳና፤ ብቅ ብትይ ደንገት ተበደርኩኝና የሎጥን ሚስት አንገት ዞሬ ባስተውልሽ ፤ ድፍርስ አይኔ ጠራ፤ ማየት ፍዳን ሳይሆን፤ ጽድቅን እየጠራ፤ ፈገግታሽ አንደ ህልም የሁዋሊት ያስኬዳል፤ በዚህ መጠን ማማር፤ በህግ ይፈቀዳል ? @getem @getem @pa…

    3,469 views70 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-11

    በጭንቋ ቀን ምጧ ደርሶ ላብ አጥምቋት ፊቷ ርሶ ማርያም ማርያም እያለች....... ስሟን ስትጠራ እርሷን ስትማፀን ትገላግላት ዘንድ በእንባ ስትለምን በልደቷ ቀን መታሰቢያ..... ሰምታ ጸሎት ስለቷን ማርያም ማረቻት እናቴን በዛች ቅፅበት ስሟን ሰማሁ ደጋግሜ ምስሏን አየሁ እንዴት ዉብ …

    4,807 views116 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-11

    @mypoems396 @getem @getem @getem

    4,374 views22 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-10

    . . . የደጄ ፈረስ ፥ ሀሙስ ሚመጣው ጊዜ እንደሚቀር ፥ ከወደ ኋላው ልክ እንደጭራው የክረምት ወዳጅ ፥ በጋ እንደሚያብል ባረጀ ሰሞን ፥ ወጥቶ እንደሚጣል ያወቀ አይመስለም ፥ ቀን አኳኋኑ በሌት ዘፈኑ ያሳዝነኛል ፥ እኔ ከአሁኑ ©ሲራክ ወንድሙ @getem @getem @getem

    5,226 views23 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-09

    መስቃ (በእውቀቱ ስዩም) ተፈጥረን በጎግ ማጎግ ምድር በሰላም ተኝተን አናድር፤ ሀውልታችችን የቃየን ድንጋይ ስማችን ሽብሩ፤ ኢጄታ ፣ ገላጋይ ነፍስ ሳናውቅ፤ ከነፍሰ ገዳይ ተዋውቀን ከመርባታችን ተላልቀን በጥይት ተገበያይተን በፈንጅ ወረዳ፤ ሰኞ ማክሰኞ ተጫውተን፤ ጎልማሳው ከሚስቱ ፅዋ …

    5,750 views56 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-09

    ህይወትህ በሙሉ እሾህ ቢበዛበት፣ ወጥመድ ብቻ ቢሆን አንተ ያለፍክበት። እንደትሞኝ መቼም ተስፋ አትቁራጥ ደርሶ፣ ስኬት ከቶ አይቀርም ጠፍቶ ሀዘን ለቅሶ። እንኳንስ የሰው ልጅ ባለብዙ ጣጣ፣ ጌታም አልተመቸው ምድራችን ሲመጣ። @getem @getem @paappii

    5,420 views71 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-09

    ❞ማህሌተ-ሸማ❝ በቀጭን ጥልፍ ፣ ላይ ታች ተጣመረ ቀይ በርኖስ ዘምዝሞ ፣ ደም መንፈስ ደመረ ፈታይ በፈተለው ፣ በእንዝርት ቁጭት ጥጥ ነዳፊ በደቦ ፣ ባጠረቃው ለወጭት አንዛሪ ደዋሪ ፣ በተሳተፉበት ሸማኔ እርካቡን ፣ ባፈራረቀበት ማህሌተ-ሸማ ፣ ይኸው ድ…

    5,531 views30 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.