Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

GION MEDIA

@gion_media
NewsAM · አማርኛSponsored-eligible

▫ጥቆማ ለመስጠት➲ @haimonab

Members
53,172
Avg. views
4,253
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-19

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1322 weeks10-05

Recent posts

  • July 25, 2026

    አስቴር በዳኔ ትላንትና ዛሬ! 👇 https://vt.tiktok.com/ZSXcBwWfo/ https://vt.tiktok.com/ZSXcBwWfo/

    24,425 views59 reactionsOpen in Telegram
  • June 5, 2026

    «መገደል አንገፈገፈን! ተደራጅና ይህንን ስርዓት ለውጥ!» -ብፅዑ አቡነ ጴጥሮስ 👇 https://vt.tiktok.com/ZSQRLBGA7/ https://vt.tiktok.com/ZSQRLBGA7/

    40,678 views194 reactionsOpen in Telegram
  • November 5, 2025

    “ህወሃት ጥቃቱን ካላቆመ ራሴን ከጥቃት መከላከል እጀምራለሁ!" -ከአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሰጠ መግለጫ ከጥፋቱ የማይመረው ጉጅሌው የህወሓት ቡድን በዛሬው ዕለት በአፋር ክልል ወሰን ውስጥ በማግባት 6 መንደሮችን በጉልበት በመቆጣጠር ንጹሃንን በሞርታርና በዙ-23 በመደብደብ የ…

    74,874 views453 reactionsOpen in Telegram
  • September 29, 2025

    ጎንደር ከተማ...! ዛሬ መስከረም 19/2018ዓ.ም በጎንደር ከተማ በማራኪ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ገፎ ቁጭ ተብሎ በሚጠራው ሰፈር የተደራጁ ሌቦች፦አደነ ተሾመ፣ ሙሉ ወንድሙ ባዘዘው፣ ይታየው ገቢያው፣ በረከት ይታያል እና ማርቆስ ተሻገር የተባሉ የተደራጁ ዘራፊዎች በአንድ እናት ቤት በመ…

    67,832 views260 reactionsOpen in Telegram
  • September 29, 2025

    Media post

    68,218 viewsOpen in Telegram
  • September 28, 2025

    በነዳጅ ላይ የ30 በመቶ ግብር ሊጣል ነው! ​ የገንዘብ ሚኒስቴር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ በነዳጅ ምርቶች ላይ አጠቃላይ 30 በመቶ ግብር ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንደሚያደርግ ማረጋገጡ ተሰማ። ይህ አዲስ ግብር 15 በመቶ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) እና 15 በመቶ የኤክሳይዝ ቀ…

    59,391 views104 reactionsOpen in Telegram
  • September 28, 2025

    በአማራ ክልል ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ታዳጊዎች ለሴተኛ አዳሪነት መጋለጣቸውን ጥናት አመላከተ! በአማራ ክልል ላለፉት ሁለት ዓመታት ውጊያ ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች በመዘጋታቸው፣ ዕድሜያቸው ለጋብቻ ያልደረሱ ታዳጊዎች ወደ አዲስ አበባና ወደ ሌሎች የክልል ከተሞች በመሄድ በ…

    36,931 views84 reactionsOpen in Telegram
  • September 26, 2025

    እስራኤል 🇮🇱 የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ኔትኒያሁ የተባበሩት መንግስታት ስብሰባ ላይ ንግግር ለማድርግ መድረኩን ሲይዝ ከጋማሽ በላይ የሚሆኑት ልኡካኖች አዳራሹን ለቀው ወጥተዋል። መረጃዎችን በቪዲዮ ለማየት➲ tiktok.com/@haimon_abi

    31,585 views108 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.