Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ሁሌ አርሰናል

@hule_arsenal_eth
Advertised since May 2026
AM · አማርኛSponsored-eligible

ስለ አርሰናል የሚወጡ ማንኛውም መረጃ ለማግኘት ትክክለኛው ቦታ #HULE_ARSENAL ➖ የዝውውር ዜና ➖ የአሰልጣኞች አስተያየት ➖ ጨዋታዎችን በቀጥታ LIVE ➖ የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ እና ትንተና ➖ የተጨዋቾች ግለ ታሪክ ካማረ አቀራረብ ጋር የምናደርሳቹ ይሆናል Tik-Tok | http://tiktok.com/@hulearsenal CEO | @aboodi_moh

Members
203,489
Avg. views
16,279
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-19

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1319 weeks10-05

Recent posts

  • October 19, 2026

    ግን እሄ አርሰናል ሙኒክን አልያንዝ ድረስ ሄዶ ያሸንፋል ብላችሁ ታስባላችሁ..?? እስኪ ተወያዩበት @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

    1,116 views62 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    🚨 ጃማል ሙሲያላ በጡንቻ ጉዳት ምክንያት ባየርን ሙኒክ ረቡዕ ምሽት ከአርሰናል ጋር በሚያደርገው ጨዋታ አይሳተፍም። ሚካኤል ኦሊሴ በቅጣት ምክንያት እንደማይሳተፍ ቀድሞውኑም የተረጋገጠ ስሆን ፤ ማኑኤል ኖየር ደግሞ በጨዋታው መሳተፉ አጠራጣሪ ነው። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE…

    1,401 views30 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    ሚኬል ሜሪኖ በዚህ የውድድር ዘመን በአማካይ በ90 ደቂቃ ከፕሪሚየር ሊጉ ተጫዋቾች ሁሉ አራተኛውን ከፍተኛ የተሳካ ድሪብል ያደረገ ተጨዋች ነው ! አስቡት ከእሱ በላይ የተቀመጡት ሦስቱም የክንፍ ተጫዋቾች ናቸው ። ~FotbMob @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

    2,453 views55 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    የአርቴታ ትልቁ የቤት ስራ... ሳሊባ ሲመለስ ማን ቋሚ ይሆናል ማንስ ቤንች ይሆናል?ሳሊባስ ፊት ይሆናል ወይ? ከአንዳንዱ ሰው እንደሰማሁት ከኳስ ጋር ምቹ የሆኑት ኮንሳ እና ሳሊባ ቋሚ ሆነው ቢጀምሩ ምርጥ እንሆናለን ይላሉ!! ኮንሳ በኳስ ቁጥጥር በተረጋጋ አጨዋወትና ከኋላ ጨዋታን የሚ…

    3,272 views61 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    🎙ኪሚች: “የአርሰናልን ጨዋታ በጉጉት እየጠበቅኩ ነው..... የኦሊሴ አለመኖር ትንሽ አስቸጋሪ ያደርግብናል ግን ሌሎች ጥሩ አቅም ያላቸው ተጨዋቾችን ይዘናል“ @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

    3,251 views57 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    ጋብሬል ማጋሌሽ ለመጀመሪያ ጊዜ ለአርሰናል የፕሪምየር ሊግ ጨዋታውን ካደረገ በኋላ ብዙ ግዜ መረባቸውን ሳያስደፍሩ የወጡ ተከላካዮች፡- 🥇 ጋብርኤል ማጋሌሽ (78) 🥈 ቨርጂል ቫን ዲጅክ (69) 🥉 ሩበን ዲያስ (68) @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

    3,859 views77 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    🗣 ቲዬሪ ሄንሪ "የዘንድሮውን የባሎንዶር መርሐግብር በማስተናገዴ ክብር ተሰምቶኛል። ለንደን እንደ ቤቴ የማያት ከተማ ናት፣ ከእግር ኳስ ባህሏ እና እዚህ ከሚገኙት ደጋፊዎቿ ጋር ጥልቅ ትስስር አለኝ። ስለዚህ ከጓደኛዬ እና ከሥራ ባልደረባዬ ከኬት ጋር በመሆን እዚህ ማስተናገዴ ትክክለኛ…

    4,206 views46 reactionsOpen in Telegram
  • October 19, 2026

    ቴሪ ሄንሪ ከ ኬት ስኮት ጋር በመሆን ቀጣይ ሳምንት የሚደረገዉን የባሎንዶር ሽልማት ፕሮግራም እንደሚመሩ ተረጋግጧል ። @HULE_ARSENAL_ETH @HULE_ARSENAL_ETH

    4,085 views62 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.