Channel
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
كناشة ابن منور
Updated: 2026-11-26
Ad niches in this channel
Top advertisers in this channel
- 16@mubarekebrahiml@mubarekebrahiml
- 7@promotion_start_bot@promotion_start_bot
- 5@kitabastemari@kitabastemari
- 3@risktop_bot@risktop_bot
- 3@zehraaarobot@zehraaarobot
- 3Fraglinkfraglink.net
- 3@vpluseme_bot@vpluseme_bot
- 2@maskfeed333bot@maskfeed333bot
Activity
Recent posts
- November 20, 2026
ደርስ፦ ~ * ቡሉጉል መራም * ክፍል፦ 021 * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/10221 * የእለቱ ደርስ መነሻ:- ገፅ፡ 53፣ ሐዲሥ ቁጥር፡ 152 = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/…
3,442 viewsOpen in Telegram - November 20, 2026
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته - የቡሉጉል መራም ደርስ ይኖራል ኢንሻአላህ።
6,684 viewsOpen in Telegram - November 20, 2026
በአፄ ኃይለ ሥላሴ ስርአት ሙስሊሞች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤቶች ያልላኩበት ምክንያት ይሄ ነው። የትምህርት ተቋማት የክርስትና መስበኪያ ስለነበሩ ነው የልጆቻቸውን እምነት ለመጠበቅ ያራቋቸው። በዘመኑ ሲሰጥ የነበረው የሞራል ትምህርትም ክርስትና ነበር። በዚህ የተነሳ እምነታቸውን በማ…
8,021 viewsOpen in Telegram - November 20, 2026
በነገራችን ላይ ኢስላም እና ሙስሊሞች የሚያተርፉት ከሰላም ነው። የሃገር ሰላም መሆን ለሁሉም ቢጠቅምም ለሙስሊሞች ደግሞ የበለጠ ይጠቅማል። ግጭት ጠማቂዎቹ ይህንን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው በየጊዜው የማያባራ ትንኮሳ ላይ የተጠመዱት። የሙስሊሙ ቁጥር ቅሸባ እየተፈፀመበትም በየጊዜው እየጨ…
8,416 viewsOpen in Telegram - November 20, 2026
ደርስ፦ ~ * ቡሉጉል መራም * ክፍል፦ 020 * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/10221 * የእለቱ ደርስ መነሻ:- باب الأذان = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewo…
7,152 viewsOpen in Telegram - November 19, 2026
ደርስ፦ ~ * ቡሉጉል መራም * ክፍል፦ 019 * የኪታቡን pdf በዚህ ሊንክ ታገኛላችሁ:- https://t.me/IbnuMunewor/10221 * የእለቱ ደርስ መነሻ:- 47፣ ሐዲሥ ቁጥር፡ 131 = የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/Ibnu…
8,016 viewsOpen in Telegram - November 19, 2026
"እኛ አክብረን በተቀበልናችሁ ... " ይላሉ። ሙስሊሞች እንግዳ፣ ክርስቲያኖች ደግሞ ተቀባይ መሆናቸው ነው። ክርስትናም እስልምናም ከመካከለኛው ምስራቅ እንደመጡ መረዳት የማይችሉ አሉ ከውስጣቸው። ክርስትና በኤዛና ዘመን እንደገባ ግልፅ ታሪክ ተቀምጦም፣ በትምህርት ቤት እየተማሩም፣ "የ…
8,624 viewsOpen in Telegram - November 19, 2026
ኢስላም ሁሉንም የሰው ልጅ የአኗኗር ዘይቤ የሚያስተናግድ ሁሉን አቀፍ ሃይማኖት ነው። ለምሳሌ ያክል በሃገራችን በርካታ አርብቶ አደር ህዝቦች አሉ። የሚመገቡት የእንስሳት ተዋፅኦዎችን ነው፣ ወተት እና ስጋ። በእስልምና ቀኑን ፆመው የዋሉ ሰዎች በሌሊቱ ክፍለ ጊዜ ሐላል ይሁን እንጂ የእን…
8,782 viewsOpen in Telegram
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-04-23 · last ad check 2026-11-27 06:28 UTC
