Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ISLAM IS UNIVERSITY

@islamisuniverstiy_public_group
Created September 27, 2017
EducationAM · አማርኛSponsored-eligible

⭐️ሰው የሚገነዘብ አእምሮና የሚያፈቅር ልቦና ባለቤት ነው።እነዚህ ሁለቱ ካልተመጣጠኑ ስብእናው አደጋ ውስጥ ነው።የሚያገናዝበው አዕምሮው፣የሚያፈቅረው ልቡ፣የሚንቀሳቀሰው አካሉናወደ ሰማይ የሚወነጨፈው መንፈሱ በውህደት ካልተንቀሳቀሱ ሰውየው ላይ ችግር አለ ማለት ነው 📨የፍቅር እና የጥላቻ ስሜቱ፣የፍላጎት እናየፍርሃት መንፈሱ በአዕምሮ ብስለት ካልተገራ አስቸጋሪ ነው አስተያየት👇 t.me/AnuSeu

Members
13,359
Avg. views
1,077
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-27

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1321 weeks09-28

Recent posts

  • October 3, 2026

    🎖🎖 #ዉሸታም_ሁኖ_እስኪመዘገብ_ድረስ🎖🎖 ✍🏼አሚር ሰይድ ⚡️⚡️ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል፡- ሰው ሁልጊዜ ይዋሻል፣ ውሸትንም ይፈልጋል፣ እስከመጨረሻም በአላህ ዘንድ ውሸታም ሆኖ እስኪመዘገብ ድረስ።” በዚህ ዘመን ስንቶቻችን ይሆን እለት በዕለት ዉሏችን በዉሸት ሁኖ ኑሯችን ዉሸት …

    783 views14 reactionsOpen in Telegram
  • August 23, 2026

    ሴትና መፅሀፍ! Women is a book of everyday’s edition ሴት ....መነኩሴና ህፃን ካልሆነ በቀር ፍቅር ያላስያዘችውና አቅሉን ያላሳተችው ወንድ ማግኘት ይከብዳል፡፡ ብዙ ወንድ ህይወቱ የሚባለሸዉ ነገሮች የሚምታቱበት ሴት ታፈቅረኛለች ብሎ ያፈቀረ ጊዜ ነዉ ...ሴትን …

    2,783 views35 reactionsOpen in Telegram
  • August 17, 2026

    🎖🎖 #በጥበብ_የተሞሉ_ንግግሮች ✍አሚር ሰይድ ⭐️ አቡ በክር አስ-ሲድ-ዲቅ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል ☞ለሞት ጓጓ፤ ሕይወትን ይሰጥሀልና፡ ☞ነፍስን አሳምር፤ ሰዎች ላንተ ያሳምሩልሀልና። ☞በልብ ድርቀት እንጂ እንባ አልደረቀም፡፡ ☞በኃጢአቶች ብዛት እንጂ ቀልቦች አልደረቁም፡፡ ብለዋል…

    2,653 views20 reactionsOpen in Telegram
  • August 11, 2026

    🎖🎖✋ #ሰላምታህ_የሰላም_ይሁን✋🎖🎖 ✍🏼አሚር ሰይድ ወዳጄ ሆይ! አሁንም ወደፊትም ልብህን አፅዳ፡፡ ደስተኛ ሕይወት ትኖራለህ፡፡ ቀለል ብሎህ ውለህ ታድራለህ፡፡ እፎይ ብለህ ትተኛለህ። አዎን ውስጥህን አፅዳ፡፡ ☞ በውስጥህ እየተራገምክ በአንደበትህ አትመርቅ። ☞ በልብህ እያጉረመ…

    2,430 views13 reactionsOpen in Telegram
  • August 6, 2026

    📕📕 ሐሰነ ልአ-በስሪ አላህ አዛኝ ነዉ ብለዉ ለሚዘነጉ ሰዎች ይሄን ምክር ጀባ ብለዉ አልፈዋል፡- “ምህረት እናገኛለን በሚል አጉል ምኞት ተሞልተው አንዳች በጎ ስራ ሳይኖራቸው ከዱንያ ዓለም የወጡ ሰዎች አሉ። እንዲህም ሲሉ ራሳቸውን ያታልላሉ፡-በታላቁ ጌታዬ ላይ በጎ ጥርጣሬ አለኝ።…

    2,564 views17 reactionsOpen in Telegram
  • July 24, 2026

    🔥🔥 #ያቺ_የምትንቀለቀል_እሳት🔥🔥 ✍🏼 አሚር ሰይድ ዐሊይ አቡጧሊብ ከዕለታት አንድ ቀን ኩመይል ከሚባል ሰዉ ጋር ወደ መቃብር ቦታ አመሩ፤ እዚያ እንደ ደረሱም እንዲህ አሉ፡- "...እናንተ የመቃብር ነዋሪዎች ሆይ! እናንተ አካላችሁ ወደ ብናኝ የተቀየረ ሰዎች ሆይ እናንተ የብቸ…

    2,781 views12 reactionsOpen in Telegram
  • July 15, 2026

    👐 #አለይከ_ረበና_ቢሁስኒል_ሂታሚ ✍ አሚር ሰይድ “ግብፅ ውስጥ አንድ ሰው ነበር ይባላል። ይህ ሰው የመስጂድ ሙአዚን በመሆኑና ከጀመዓ ሶላት ባለመጥፋቱ ይታወቃል። ከዕለታት በአንዱ ቀን እንደተለመደው አዛን ለማለት ወደ ሚናራ ይወጣል። ከሚናራው ስር የሚኖር የአንድ ክርስቲያን ግለሰብ…

    2,619 views16 reactionsOpen in Telegram
  • July 4, 2026

    🏅🏅#የጀመአና_ሶላትና_እኛስ??🏅🏅 ✍🏽 አሚር ሰይድ ዓይነ ስውር የነበረው ኢብኑ ኡሙ መክቱም ሰይዲና ሙሀመድ ﷺን በቤቱ እንዲሰግድ ፈቃድ ጠየቀ። ..ነቢዩ ﷺ እንዲህ አሉት፦ هَلْ تَسْمَعُ النِّدَاءَ بِالصَّلَاةِ؟ "የሶላትን ጥሪ (አዛን) ትሰማለህ?" "አ…

    3,511 views13 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-25 · last ad check 2026-10-27 13:29 UTC