Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘፀገሮ ገዳም ሚዲያ /Abune Echuge Yohannes Ztegro Church Media

@johnnyaleme
Created January 22, 2019
NewsAM · አማርኛSponsored-eligible
Members
14,380
Avg. views
1,180
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-17

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes
Star gifts
3

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1320 weeks09-21

Recent posts

  • 2026-10-15

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 ሠላም ወንድሜ ምስክርነት ለመስጠት ነው። ልጅ ለመውለድ ፈልጌ ለ2 ዓመት ያህል እንቢ ብሎኝ ነበር አባቴ አቡነ እጨጌ ዮሀንስን እርስዎ በፈቀዱ ግዜ ጤነኛ ልጅ ይስጡኝ ብዬ ተማፅኛቸው ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን የ3ወር ነፍ…

    518 views28 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    ¶¶ #ጉዞ ሰሜን ሸዋ መንዝናይፋት መዘዞ<[አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ]>ገዳም #ጥቅምት28/29 ገዳሙ ጉዞ አዘጋጅቷል ። #በዕለት የሚዳንበት ገዳማቸው [አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ዘጠገሮ]፦ ቃልኪዳናቸው......... ~ ገዳምህን የረገጠ ንስሃ ሳይገባ አይሞትም ~ላልምረው ደጀንህን ገዳምህን…

    391 views5 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን🙏 በ17/18 ጉዞ መጥቼ ነበር በጣም ያመኝ ነበር ስራ እና ቤቴ ስገባ እጅ እግሬን በጣም በጣም ያመኛል ማዘዝ እስኪያቅተኝ ድረስ በህክምናው በሽታዬ ሊገኝልኝ አልቻለም ጤና ባለሙያ ነኝ አሉ የሚባሉ እስፔሻሊስቶችን አውቃለሁ በእነሱም…

    277 views15 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    ሰላም ወንድሜ ምስክርነት ለመስጠት ነው እባክህ መስክርልኝ ከባለቤቴ ጋር ትንሽ ተጋጭተን ነበር አባቴ አባቴ እባኮት ሰላም ስጡን ብዬ ሰላም ሆነናል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማሪያም ልጅ ይክበር ምስጋና ለእመቤታችን ምስጋና ለአቡነ እጨጌ ዩሐንስ ሌላም የጠየኳቸው አለ በፀሎታቸሁ አ…

    296 views13 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    ሰላም ጆኒ ወለተ ቂርቆስ እበላለሁ ምስክርነት ለመስጠት ነበር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እና አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ያደረጉልኝ ነገር እጅግ በጣም ብዙ ነዉ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አባታችን እና እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ከባድ የራስ ምታት አሞኝ እ…

    352 views3 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    ሰላም ጃኔ የአባቴን አቡነእጨጌ ዮሐንስ ምስክር ለመስጠት ነበር 1,አክስቴ ለ8ወር ታማ አልጋላይ ፖራላይዝ አድርጎት እንቅልፍ አትተኛም መናገር አትችል ያስጮኃት ነበር።የካቲት 25_26 በነበረው ጉዞ ተካፍዩ የያዝኩትን ፀበል ላኩላት የአባቴን አቡነእጨጌ ዮሐንስ አሁን መናገርም መተኛትም …

    343 views13 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    ሠላም ወንድሜ ምስክርነት ነዉ እህቴን ማህፀኗ አከባብ በጣም አመማትና ህክምና ብትሄድ ምንም ለዉጥ የለም ከዛን መስከረም 29 በዕለተ ቀናቸዉ ማሩኝና ልመስክር ብላ ተሳለች በእዉነት ለሰዐታት እንኳን አልቆየባትም የምሰማት የምያማት ሁሉ ፀጥ አለ እሳቸዉን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ መ…

    506 views18 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-15

    Media post

    855 views37 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.