Channel
ቀለሜ ለ Fresh እንዲሁም መሰናዶ ተማሪዎች ስለ ግቢ መረጃዎች እና የተለያዩ ዩኒቨርስቲ ትምህርታዊ ቁሳቁሶች የሚቀርብበት ተወዳጅ ትምህርታዊ ቻናል ነው። Download our App: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.qeleme.exams Exit Exam: @exitpassethiopia Comment: @keleme2013_bot
Updated: 2026-08-31
😊 UAT አዲስ ቪዲዮ ተለቋል | Age Questions. በ UAT ፈተና ላይ ባለፈው ዓመት ከተጠየቁት ጥያቄዎች መካከል Age-based questions ዋነኞቹ ነበሩ። ይህን ርዕስ ከመሠረቱ ጀምሮ በዝርዝር እስከ ጥያቄዎች የሚያስረዳ ቪዲዮ በ YouTube ቻናላችን ላይ ስላዘጋጀንላ…
🗓 የዚህ ሳምንት የ UAT Model Exam Schedule 📌 ማክሰኞ | Tuesday • Model Exam 4 📌 ሀሙስ | Thursday • Model Exam 5 ⏰ Time: ከምሽቱ 12:00 ስሃት ጀምሮ 🏆 በነዚህ ፈተናዎች 70% እና ከዚያ በላይ ማምጣት ለትክክለኛው ፈተና…
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ፣ የተቀመጡ መመዘኛዎች…
❗️UAT QUANTITATIVE REASONING ላይ ይበልጥ ትኩረት ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ይዘቶች 1. HEART OF ALGEBRA 2. PROBLEM SOLVING AND DATA ANALYSIS በእነዚ ስር ያሉ Topics ላይ ትኩረት አድርጉ
" ..... ስለ ዩኒቨርሲቲ ካስቀመጥኩት ግምት እጅግ ዝቅ ያለ ቢሆንም ብዙ ነገር እያወኩበት ነው፡፡ ትልቁ ያወኩት ነገር አብዛኛው የዩኒቨርሲቲ አስተማሪዎች እውቀት ቢኖራቸውም ወይም እውቀት ሳይኖራቸውም እንዲሁ ለካድሬነት የተቀመጡም ቢሆኑም የሁለቱም አንደበት ጋግርታም መሆኑ ያመሳስላቸ…
የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2019 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ 50% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገባችሁ የተፈጥሮ ሳይ…
ቤተሰቦች፣ የ UAT ፈተና ሊደርስ ጥቂት ቀናት ብቻ ነው የቀሩት! ስለዚህ ሳትሸበሩ ያላችሁን ጊዜ በጥሩ ሁኔታ ተጠቀሙበት። ልናሳስባችሁ የምንፈልገው፦ - በ Competition ላይ የሰጠናችሁን ሁሉንም የ Model 1 - 3 ፈተናዎች እና topic ፈተናዎች Join በማለት እንድትሳ…
❗️የ AAU UAT ተፈታኞች በዚ አጭር ጊዜ ምን እናንብብ ለምትሉ! ባለፈው ዓመት የFreshman ጎበዝ የ AAU ተማሪ ከነበረችው ተማሪያችን የተገኘ ልዩ የ UAT ፈተና መረጃ! በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ ምን ላይ ማተኮር እንዳለባችሁ እና ፈተናው ምን ምን አካቶ እንደነበር ገልጻልናለ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.