Channel
✞︎ቤተ ቅዱስ ሚካኤል ✞︎ኦርቶዶክሳዊ አስተምህሮ ✞︎⛪️
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-10-23
Cashier signals
Recent posts
- October 22, 2026
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀጥቅምት 12 /፲፪ 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።☦️ 📌ጥቅምት አስራ ሁለት በዚህች ቀን ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት የአንዱ የወንጌላዊ ማቴዎስ የዕረፍቱና የምስክርነቱ መታሰቢያ ነው። ይህም እንዲህ ነው በብዙ አገሮች ውስጥ አስተምሮ ብዙ…
- October 21, 2026
📕ተከታታይ ኮርስ ትምህርት📚 😇ነገረ ክርስቶስ 😇 😇መምህር ቡሩክ ወርቅነህ😇 🗓 ዘወትር ረቡዕ [ ከምሽቱ 🕐4:00 - 6:00] ➡️ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩ❕ 🌐📱ሼር // 𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄🌐 ╭══✧•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ✧══╮ @Kidus_Michael_abate_12 ╰═…
- October 21, 2026
🛐 🛐 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ⛪ ክፍል ፷፰ [68] ✝️ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመግባት የሚደረግ ጥንቃቄ✝️ የቀጠለ...❕ ጫማ ተጫምቶ ወደ ቤተክርስቲያን ከመግባት መቆጠብ ቅዱሳት መጻሕፍት በተቀደሰ ቦታ ስንቆም ጫማችንን ማውለቅ እንዳለብን ይነግሩናል ( ዘጸ 3፥5፣ የሐዋ 7፥39 ፍት…
- October 21, 2026
🛐 ዓለም አቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ 🛐 ክፍል ፹ [80] ✝️ድኅረ ጉባኤ ኤፌሶን የተነሱ መናፍቃንና ምንፍቅናቸው፦✝️ ✝️የኬልቄዶን ጉባኤ የመጀመሪያው የተሳሳተ ውሳኔ✝️ የቀጠለ...❕ ባለፈው በክፍል ፸፱ እንደተመለከትነው የልዮን መልእክተኛ ሊሴንቲያስ የተባለው ለዳኞቹ ፓትርያርክ …
- October 21, 2026
📕የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት📕 ክፍል ፴፫ [33] 📔፪. የታሪክ ክፍል 📖፩.የሐዋርያት ሥራ ሐዋርያት የሚለው ቃል የሐዋርያ ብዙ ቃል ሲሆን ሐዋርያ ሖረ ከሚለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ተጓዥ ማለት ነው፡፡ሐዋርያት በአይሁዳውያን ዘንድ አላዋቂ ከሚባሉት የተመረጡ ናቸው።በተልዕኳ…
- October 21, 2026
😇 ዘመነ ጽጌ 😇 ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6 "ልጄን ከግብፅ ጠራሁት" ት.ሆሴዕ ፲፩፥፩ 😇ከመምህር ዮሐንስ ለማ😇 ክፍል አስር [፲] ከዚህ በኋላ ንጉሡ ወደ ቤቱ ተመለሰ፡፡ እመቤታችንም በደብረ ሊባኖስ ሦስት ወር ያህል ተቀመጠች፡፡ ከዚህ በኋላ ሄሮድስ ሊባኖስ በተባለው …
- October 21, 2026
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀጥቅምት 11 /፲፩ 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።☦️ ጥቅምት ዐሥራ አንድ በዚችም ቀን ገድለኛዋ ቅድስት ጲላግያ አረፈች። ይቺም ከአንጾኪያ አገር የሆነች ናት ወላጆቿም ከሀድያን ናቸው እርሷም አስቀድማ ከረከሰ ሃይማኖቷ ጋር በረከሰ ሥ…
- October 20, 2026
🛐 ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን 🛐 ክፍል ፷፯ [67] ☦️ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመግባት የሚደረግ ጥንቃቄ☦️ የቀጠለ...❕ ⛪ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንገባ ደጃፍ መሳለም⛪ እንደሚታወቀው ወደቤተ ክርስቲያን ስንገባ በሩን ወይም የቤተ ክርስቲያኑ አካል የሆነውን ሁሉ ተሳልመን እንገባለን ይህም …
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-10-04 · first ad check queued