Channel
በዚህ Channel ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያንን ዶግማ ፤ ቀኖና እና ትውፊት የጠበቁ ትምህርቶች ይተላለፉበታ ✞︎የተለያዩ_ተከታታይ ትምህርት ✞︎ስበከት ✞︎ስንክሳር _የቅዱሳን _ገድል _ በየዕየለቱ አለ ✞︎መንፈሳዊ ጥያቄዎች በዕየለቱ አለ ✞︎የተለያዩ ሌሎች መንፈሳዊ ጽሑፎ ለአስተያየት: ጥቆማና ጥያቄ በዚህ ያግኙን ☞ @kidus_michaelabate_12_bot
Updated: 2026-08-27
🛐 🛐የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱሳት ሥዕላት አሣሳል ሥርዓት⛪ ከክፍል ፳ (20) የቀጠለ✍️❕ ፪.መልክዕ (መልክ) ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱሳት ሥዕላት አሣሳል ሥርዓት መካከል ሌላኛው የመልክዕ አጠቃቀም ሥርዓት አንዱ ነው። የቤተክርስ…
🛐🛐 🛐🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📔 ክፍል ፴፪ [32] ⛪ የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት ✝️ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከአሳዳጅነት ወደ ተሳዳጅነት የቀጠለ✍️❕ የሐዋርያው ጳውሎስ ዓይኖች ከተገለጠው ብርሃን የተነሳ ማየት ባለመቻላቸው እየተመራ ወደ ደማስቆ ገባ። …
🤩በስመ አብ_ወወልድ_ወመንፈስ_ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን☦️ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በዐል አደረሰን "ይህን ከሃዲ እስካሳፍረው ድረስ ነፍሴን አትውሰዳት" ➡️አባቱ ገና በልጅነቱ ቢሞትበትም ሌላ ክርስቲያናዊ መስፍን ወስዶ በጦር ኃይል አሰልጠኖ አሳድጎታ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀነሐሴ_፳፫/23 🤩አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሃያ ሦስት በዚች ቀን በእስክንድርያ አገር ከክርስቲያን ወንድሞቻችን ሠላሳ ሺህ ሰዎች በሰማዕትነት ሞቱ። 📌ይህም እንዲህ ነው ንጉሥ መርትያኖስ አባታችን ዲዮስቆሮስን ወደ ደሴተ ጋ…
🛐 🛐ዓለም ዓቀፍ የቤተክርስቲያን ታሪክ📔 ክፍል ፴፩ [31] 🛐🛐 🛐🛐የቤተክርስቲያን ታሪክ በዘመነ ሐዋርያት 🤩ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ከአሳዳጅነት ወደ ተሳዳጅነት ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ዘሩ ከዕብራውያን፣ ከብንያም ነገድ ሲሆን የተወለደውም በጠርሴስ ከተማ ነው። ጠርሴስ በን…
ለነብዩ ዕዝራ ሱቱኤል የዕውቀት ጽዋ ጥበብን ያጠጣ ብርሃናዊ መልአክ እኛንም ልቦናችንን ይክፈትልን!🙏 የስሙ ትርጉም የአምላክ ብርሃን ማለት ነው ቅዱስ ዑራኤል ከ7ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱም ነው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በመብረቅና በነጎድጓድ ላይ የተሾመ ታላቅ መልአክ ነው ንጽህተ ንጽሃን…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀነሐሴ ፳፪ /22/ ☦️አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ሃያ ሁለት በዚች ቀን ታላቅ ነቢይ የሞራት ልጅ ሚክያስ አረፈ። ይህም ነቢይ በይሁዳ ነገሥታት በኢዮአታም፣ በአካዝና በሕዝቅያስ ዘመን ትንቢት በመናገር አስተማረ። 📌ስለ ጌታችን…
☦️የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የቅዱሳት ሥዕላት አሣሳል ሥርዓት ☦️ ☦️ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ክፍል ፳ (20)☦️ ቤተ ክርስቲያናችን እንደሌላው አገልግሎት ሁሉ በሥዕል ረገድም የራሷ የሆኑ የአሣሳል ስልትና ሥርዓት አላት። የእነዚህንም መገለጫ ባሕርያት በዛሬው ክፍላ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.