Channel
የልዑል እግዚአብሔር፣ የቅድስት ድንግል ማርያም ወዳጅ፣ በቅዱሳን ተራዳይነት ያደኩ እኔ የተዋህዶ ልጅ ነኝ:: ሀሳብ አስተያየት በ @lijabelorthodoxawibot ማካፈል ይሻላል ።
Updated: 2026-08-24
እሰይ ነጋ - ቅዱስ እግዚአብሔር ፣ የድንግል ልጅ፣ የነገስታት ሁሉ ንጉስ ክበር ተመስገንልን። "ስለ ሌሎች ሰዎች ያለማቋረጥ ፀልዩ፡፡ ወደ እግዚአብሔር ይደርሱ ዘንድ የንስሐ እድል አላቸውና፡፡ ለእነርሱ ነቀፋ እናንተ ምላሻችሁ ፀሎት ይሁን፡፡" #ቅዱስ_አግናጥዮስ ተጨማሪ ገፆችን ለማግኘ…
#ዕለት:- ሰኞ #ቀን:- ነሐሴ ፲፰ ፣ ፳፻፲፰ ዓ.ም ሐዋርያው ፊልጶስ፣ አቡነ ዮስጣጤዎስ፣ ቅዱስማርያዕቆብ፣ ሰማዕቱ ሮማኖስ፣ ሊቁ ቅዱስ አባ ዳንኤል፣ አቡነአኖርዮስ፣ ማዕቀበ አልተፋ #ዕለታት #Day @Lij_Abell 🔵➕🔵➕🔵➕
የምሽት መዝሙር የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን #ማርያም_ዐርጋለች #ዘማሪ_ቀሲስ_ምንዳዬ_ብርሃኑ #ምሽት_መዝሙር @Lij_Abell ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
💕ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይ ፈ ል ጋ ሉ ? 🔔 💕 [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 💕 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ [┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 💕 ሊቀ መዘም…
⌛️ ከ10 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል ⌛️ 💸 የ250 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 🩵በግዕዝ "መምህር"ካለ በዕብራይስጥ ይባላል???🤔🤔🤔
👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት
የምሽት መዝሙር የያዕቆብ ሌሊት ይሁንልን #እግዚአብሔርን_አመስግኑት #ዘማሪት_ፀዳለ_ጎበዜ #ምሽት_መዝሙር @Lij_Abell ✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
#ዕለት:- ሰኞ #ቀን:- ነሐሴ ፲፯ ፳፻፲፰ ዓ.ም ሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ፣ ያዕቆብ ወልደዘብዴዎስ፣ቅዱስ ኤጲፋንዮስ፣ አቡነገሪማ፣ ቅዱስ ሚናስ፣ ጽላተሙሴ አክብረን እና አስበን እንውላለን። #ዕለታት #Day @Lij_Abell 🔵➕🔵➕🔵➕
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.