Channel
በB+G+9 Group-3 የጋራ መኖሪያ ህንፃ ህ/ስ/ማ ግንባታ ለመስራት የተደረጃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ከዚህ በኋላ የዚህ ግሩፕ አባላት በአካል ተገናኝተን ትውውቅ ለማድረግና የቤት ግንባታውን ሂደት ለማፋጠን የግሩፕ አባላት ንቁ ተሳትፎ የሚጠይቅ ስለሆነ ሁሉም Group-3 B+G+9 አባላት ተገቢውን ተሳትፎ ብናደርግ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-14 · last ad check 2026-07-18 02:26 UTC