Channel
✝️ ጋሜል ብሂል ግሩም እግዚአብሔር ✝️ ✝️ጋሜል ማለት ፦ እግዚአብሔር የማይመረመር ግሩም ነው ማለት ነው።✝️ 📢 ለማስታወቂያ ስራዎች @top_faye የተዋሕዶ የመዝሙር ግጥሞች https://t.me/yemezmur_gexem 👇☝️ https://t.me/maedot_orthodox_group https://t.me/Yemezmurgtm
Updated: 2026-09-04
✨ ጳጉሜን ✨ የጳጉሜን ወር ዕለተ ምጽአት የሚታሰብበትም ወር ነው በቅድስት ቤተክርስቲያን ካሉት ሁለት የፈቃድ አጽዋማት መካከል አንዱ በዚህ በጳጉሜ ወር የምንጾመው የፈቃድ ጾም ነው፡፡ ➲ ጳጉሜን ማለት:- ጭማሪ ማለት ነው፡፡ ይህም በዓመቱ መጨረሻ ላይ አምስት ወይም ስድስት ቀን በ…
✨ እንኳን ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈ @Yemezmurgtm ┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
♡ ተክለ ሃይማኖት ጻድቅ ♡ ተክለሃይማኖት ጻድቅ ስምህ ያድናል ከመውደቅ ተክለሃይማኖት ጻድቅ ስምህ ያድናል ከመድቀቅ ቅኔ ልቀኝልህ ልዘምር በደስታ አይቻለሁ በአንተ ችግሬ ሲፈታ[፪] ስጋዬ ታሞብኝ ተጨንቃ ሕይወቴ በስምህ ታመንኩኝ ተክለ አብ አባቴ ከቤቴ ሳልወጣ ገዳምክን ሳስበው መከራው…
♡ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ♡ ኢትዮጵያዊው ጻድቅ ማነው ብዬ ጠየቅሁ በረከት ፈልጌ ልሳለመው ናፈቅሁ ክብሩን ልመሰክር ተፈታ ምላሴ በደጁ ደርሼ ፍቅሩን በመቅመሴ/2/ በኢቲሳ ምድር ዘር ሆነህ በቅለህ ተለየህ ለአምላክ ዓለምን ጥለህ ደብረ ሊባኖስ ህያው ምስክር ስለ አንተ ዝና ስለ አንተ ክብር…
♡ አባ ተክለሃይማኖት ♡ የእምነት ገበሬ መልካም ዘር የዘራ በአምላኩ ታምኖ መቶ እጥፍ ያፈራ አባ ተክለሃይማኖት የነፍሳችን ጌጥ በጸና ኪዳኑ ምሕረትን የሚያሰጥ/2/ ለእውነት የመነነ ጽኑ ተጋዳይ የጸጋ እንጀራ የማያልቅ ሲሳይ በረከተ ብዙ የደሃ ድልባቸው ቢበሉት ቢጠጡት የማያልቅባቸው አ…
♡ አረሳት ኢትዮጵያን ♡ አረሳት ኢትዮጲያን በእርፈ መስቀል አባ ተክለሃይማኖት ሰባኪ ወንጌል የእግዚአብሔር ሰው ነው ተወዳጅ በ ሰማይ የተረማመደ በጽድቅ አደባባይ ፈውስና ጸሎቱ ቃሉ የተሰማ ወንጌል የሰበከ በገጠ ከተማ የእቲሳው ኮከብ የደብረ አስቦቱ ለወንጌል ተዋጋች ንጽህት ሕይወቱ አ…
Media post
❣️ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም። ሰናይ ዕለተ አርብ የፍቅር ቀን። 🙏❤️🩹
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.