Channel
👉 ስሜት፣ እምነት፣ ወኔ፣ ፍቅር፣ አልሸነፍ ባይነት የሚንፀባረቅበት የታላቁ ክለብ ማንችስተር ዩናይትድ ቻናል ነዉ። ይህ ቻናል ስለ ውዱ ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ 24 ሰዐት መረጃዎችን በፍጥነት ወደ እናንተ ያደርሳል። ለማንኛውም አስተያየት @wiz_hasher ለስልክ አስተያየት 0919337648
Updated: 2026-09-04
Greatest of all time 💯 @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ዩሪ ቴሊማንስ በ ig ስቶሪ! @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ዘ አትሌቲክ በባለፈው ክረምትም የማን ዩናይትድን ዝውውሮች በሚከተለው መልኩ ነበር ደረጃ የሰጡት:- #9 - ሴን ላመንስ #38 - ኤምቤሞ #40 - ኩኛ ታድያ ላመንስ በሊጉ ከላይ ያያያዝኩትን እጩዎች በመብለጥ የአመቱ ምርጥ ፊርማ ተብሎ መመረጥ ሲችል አጥቂዎቻችንም ከሞላ ጎደል ጥሩ የው…
ዘ አትሌቲክ የ 2026/27 የክረምት የዝውውር መስኮት 154 ዝውውሮችን ከጥሩው በመጀመር እስከ መጥፎው ደረጃ ሰጥቷል። #13 - ቲሊማንስ ወደ ማን ዩናይትድ #80 - ባሌባ ወደ ማን ዩናይትድ #103 - ሳንቶስ ወደ ማን ዩናይትድ #144 - ዳርሎ ወደ ማን ዩናይትድ @man_united…
በ EA FC27 ካርድ ሴኔ ላመንስ ከበፊቱ #አራት በመጨመር አሻሽሏል !! 💪🏾 @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
ኤምቤሞ 💧 @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
#OFFICIAL የኔዘርላንዱ ክለብ ዊለም ቺዶ ኦቢን በአንድ አመት የውሰት ውል ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
እንዴት አደራችሁ ጀመዓው? መልካም ቀን ተመኝን ❤️ @man_united_ethio_fan @man_united_ethio_fan
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-03 · first ad check queued