Channel
#አባቶችን_ጠይቅ_ይነግሩሃል ● ጠቢብ ከሰነፍ ጋር ቢጣላ፥ ሰነፍ ወይም ይቈጣል ወይም ይስቃል፥ ደምን ለማፍሰስ የሚሹ ሰዎች ፍጹሙን ሰው ይጠላሉ፥ ደግሞም የቅኑን ሰው ነፍስ ይሻሉ። ሰነፍ ሰው ቍጣውን ሁሉ ያወጣል፤ ጠቢብ ግን በውስጡ ያስቀረዋል። ○ መጽሐፈ ምሳሌ ምዕ. 29 ○ ሀሳብ ካላችሁ @habmisget
Updated: 2026-08-24
"ሰውን ብትታገልና ብትዋጋ ታሸንፈዋለህ፤ ወይም ያሸንፍሃል፤ ቤተ ክርስቲያንን ግን ማሸነፍ አይቻልም። ቤተ ክርስቲያን ሁልጊዜ ትዋጋለች፤ ተሸንፋም አታውቅም። ዲያብሎስ ዝናሩን አራገፈ ቀስቱን ጨረሰ ቤተ ክርስቲያንን ግን ሊያጠፋት አልቻለም።" ~ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ~ @mekra_ab…
የንጉሥ ሥልጣን በሥጋ ላይ ነው፤ የካህን ሥልጣን ግን በነፍስ ላይ ነው፡፡ ንጉሥ ይቅር ቢል የገንዘብን ዕዳ ነው፤ ካህን ይቅር ሲል ግን የበደል የኃጢአት ዕዳን ነው፡፡ ንጉሥ ያዝዛል፤ ካህን ግን ያስተምራል ይዘክራል፡፡ ንጉሥ ያስገድዳል፤ ካህን ግን ነጻ ፈቃድን ያያል፡፡ ንጉሥ ቁሳዊ የ…
"የማርን ጥፍጥና ማርን ቀምሶ ለማያውቅ ሰው በመቅመስ እንጂ በቃላት ማስተማር እንደማይቻል ሁሉ የእግዚአብሔርን መልካምነት በቃላት በጠራ መልኩ ማስተማር አይቻልም። ራሣችን ወደ እግዚአብሔር መልካምነት ዘልቀን መግባት ይኖርብናል እንጂ።" ቅዱስ ባስልዮስ ታላቁ @mekra_abaw
ጌታችን ሆይ በሰውነታችን ውስጥ በሚፈጠር አለመስማማት ምክንያት እንዳንስት፤ እኛን ለማገዝ ስትል መንፈሳዊ እርዳታህን አድርግልን፡፡ ከአንተ ጋር ኅብረት ከሌለን በቀር ከስሜቶቻችን እስረኝነት በቀላሉ ማምለጥ የማይታሰብ ነው፡፡ ፈቃዳችንን ገርተን እንድንኖር መንፈሳዊ በረከቶችን በምናገኝባ…
ሁለትን ነገር ከአንተ እሻለሁ፥ ሳልሞትም አትከልክለኝ፤ ከንቱነትንና ሐሰተኛነትን ከእኔ አርቃቸው፤ ድህነትንና ባለጠግነትን አትስጠኝ፤ ነገር ግን የሚያስፈልገኝን እንጀራ ስጠኝ፥ እንዳልጠግብ እንዳልክድህም፦ እግዚአብሔርስ ማን ነው? እንዳልል፤ ድሀም እንዳልሆን እንዳልሰርቅም፥ በአምላኬም …
በቤትህ ያለው ዳቦ ለተራበው ሰው የሚውል(ንብረቱ) ነው፥ በልብስ ማስቀመጫህ ውስጥ ያለው የማትጠቀመው ኮት የችግረኛው ገንዘቡ ነው፥ በጫማ ማስቀመጫህ ውስጥ አልፈልገውም ብለህ ሊበላሽብህ የሆነው ጫማ የደሃው ጫማ (ጫማ ለሌለው ገንዘቡ) ነው ፥ ያከማቸኸው ገንዘብ ለድሃው የሚገባው ነው..…
እኔን ያስደነቀኝ... እመቤቴ ሆይ! እኔን ያስደነቀኝ ከሙታን መካከል ተለይተሽ መነሣትሽ አይደለም፤ ትንሣኤና ሕይወትን በመውለድሽ ነው እንጅ። ሞት በሠለጠነበት ማኅፀን የሕይወት መገኘት እንደምን ይደንቃል?! ድንግል ሆይ! ወደ ሰማይ ከመውጣትሽ ይልቅ የሰማይ ሁለተኛ ተብለሽ መጠራትሽ ይ…
እንኳን አደረሳችሁ🙏ዛሬ ደባርቅ ደብረ መዳልው ላይ🥰🙏 https://youtube.com/watch?v=PDra6WI1ES0&si=EXE0pNFZs2NsERRT
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.