Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

የህይወት ቅኔ🥀

@misteriouslife
Created July 5, 2023
Open in TG.MEChannel inaccessible

This channel is no longer reachable

Telegram returned not-found / deleted on our last check. Historical archive below remains accessible.

Last access check: 2026-09-01

🙏WELCOME TO OUR CHANNEL 🙏 ✍️1መልካምና አስተማሪ የሆኑ ሀሳቦችን ማጋራት ✍️2 አንድነትን ማጠንከር ፍቅራችንን ያብዛው 🙏ሌሎችን ወደቻናሉ ውስጥ ማስገባት ቁም ነገር ያላቸውን ነገሮች ለሌሎች ሼር ማድረግ አንርሳ ያለንን እውቀት ማካፈል የሁል ግዜ ተግባራችን እናድርግ 📩For any comment, promotion @lil_ezrael

Members
89,008
Avg. views
7,095
CPM (est.)
—
Ads indexed
27

Updated: 2026-10-19

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid reactions
Yes
Paid messages
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1313 weeks08-24

Recent posts

  • August 26, 2026

    #እንዲገባህ_2 ዝምተኛ ስለሆናችሁ ብቻ ጥሩ ሰው ናችሁ ማለት አይደለም እባብም አያወራምኮ 😂😂🙈 Semir ami

    55 views3 reactionsOpen in Telegram
  • August 25, 2026

    📌ዉጤት ተለቋል🔥🔥🔥 📜ውጤትዎን መመልከቻ Website 👇👇 https://result.neaea.gov.et https://result.eaes.et በቴሌግራም https://eaesbot

  • August 25, 2026

    📑ውጤት ተለቋል 🔥🔥🔥 እምቢ ላላቹ ከታች ባለው ሊንክ ID ላኩን እናይላችዋለን ፈጠን በሉ👇👇👇 https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0

  • August 25, 2026

    🤎 የናፈቅኸኝ ቀን እንዲህ ይሆናል ቅፅበት ዘላለም ዘላለም ቅፅበት ይገላበጣል የአይኖቼ ጉድጓድ : እንባዬን ማቆር እግሬ ከመሬት : አፈር መቆርቆር እጄ የያዘውን : መፍተል መተርተር የየለት ስራው የየለት ግብሩ መምጣትህ ብቻ!! መድህን ምስጢሩ!! የናፈቅኸኝ ቀን.... 🌺 Semir …

    404 views9 reactionsOpen in Telegram
  • August 24, 2026

    ከራሴ የማልወደው አንድ ነገር ቢኖር አስራ ስድስት አመት ዘግይቼ መፈጠሬን ነው። በቻልኩት አቅም ላስተካክለው እሞክራለሁ። ጂንስ አልለብስም። ካኪ ሱሪ በወፍራም ሹራብ ለብሼ ጥግ ላይ እቀመጣለሁ። የዘወትር ፀሎቴ ሌላ አይደለም። "እባክህ ጌታዬ እኩያዋ አርገኝና አግብቻት ከዚህ መርዛማ ህ…

    490 views13 reactionsOpen in Telegram
  • August 24, 2026

    እኔና ውሳኔ... ...ለመሄድ ቆርጬ ብድግ ከማለቴ መልሼ ተቀመጥኩ ከዚህ ጋር ሁለቴ ያውም ያሁን ብቻ የሌላው ቀን ቀርቶ የተመለስኩበት እንኳንስ ሊቆጠር አይታሰብ ከቶ ምን ይሆን የያዘኝ እንዳልሄድ ሚስበኝ ቆርጬ እንዳልቆርጥ አቋርጦ 'ሚያስቀረኝ? ልሄድ ያሰብሁ ድሮ ለምን እዚህ ልቅር ለ…

    487 views7 reactionsOpen in Telegram
  • August 24, 2026

    ውጤት ተለቋል? እውነት ነው? ‼️‼️‼️‼️‼️ ብዙዎች Request to join channel በማድረግ ደርሷቸዋል 🏃‍♂🏃‍♀ፍጠኑ እናንተም Request to Join channel የሚለውን በመንካት Registration No በማስገባት ውጤታችሁን እዩ። 👇👇ይሄንን ሊንክ ይንኩ 👇�…

  • August 24, 2026

    👉 አዲስ መረጃ የትምህርት ሚኒስቴር መግለጫ የዘንድሮው የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ነሐሴ 18/19 ይለቀቃል። 📌ልክ እንደተለቀቀ ለማየት ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ https://t.me/addlist/6RlJJRbIF3Y4OTNk https://t.me/addlist/UVVVoKRxYaFlZTU0

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.