Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ABX

@muhammedseidabx
AM · አማርኛSponsored-eligible

ወደ ቤታችሁ እንኳን መጣችሁ!!

Members
11,376
Avg. views
910
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-24

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1323 weeks10-12

Recent posts

  • October 23, 2026

    እንቅልፍ እንቢ ላለው ቁርአንን ማዳመጥ የመሠለ መድሀኒት የለም። ሸይኽ አዘይን የሁልጊዜ ምርጫዬ https://t.me/MuhammedSeidAbx

    1,183 views59 reactionsOpen in Telegram
  • October 23, 2026

    http://quranapp.com/13

    1,186 views21 reactionsOpen in Telegram
  • October 23, 2026

    ወላሂ ያስለቅሳል እንጂ አያስቅም

    1,856 views52 reactionsOpen in Telegram
  • October 23, 2026

    ሀጀር የሮጠችው አንድ ጊዜ ብቻ አልነበረም። መጀመሪያ ላይም “ውጤቱን” አላየችም ነበር። በ‹ሰፋ› እና በ‹መርዋ› ተራሮች መካከል ሰባት ጊዜ ሮጣለች። “ውጤቱን” ያየችው ከሰባተኛው ሩጫ በኋላ ነው። ታዲያ የመጀመሪያዎቹ ስድስት ዙር ሩጫዎቿ ዋጋ ቢስ ነበሩ ማለት ነው? ለመሆኑ ለምንድን …

    1,727 views25 reactionsOpen in Telegram
  • October 23, 2026

    ዱዓ እያደረግኩ እያለሁ ማሳጠር እፈልግና ድንገት ልጆቼ ትዝ ሲሉኝ አስረዝመዋለሁ። ሰው በዕድሜው ከፍ ሲል አጀሉ እንደቀረበ ይሰማዋል። ስለለራሱ ማሰብ ይቀንሳል ። ዱንያ ላይ ትቶ ስለሚሄደው ቅርስ ይጨነቃል ። አምላካችን ሆይ ልጆቻችን ለኛም ለኡማውም የሚጠቅሙ ደጋግ የዐይን ማረፊያዎች …

    1,855 views136 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    መልካም ጁምዓ

    2,056 views76 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    Media post

    2,052 views93 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    ይህማ መጨረሻው ነው ብለን አንቸኩል፣ ቸኩለንም ተስፋ አንቁረጥ፣ ከዚህም በላይ እንታገስ፣ ገና ወደፊት ... የሚጠብቁን የአላህ መልካም ውሳኔዎች አሉ፣ ገና ያልኖርናቸው ቆንጆ ቆንጆ ጊዜዎች አሉ፣ ገና ያልተከፈቱ በሮች አሉ፣ ገና ያላየናቸው ድሎቶች አሉ፣ ገና የምንሰማቸው ጥሩ ጥሩ ዜና…

    2,530 views111 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-24 · last ad check 2026-10-25 01:29 UTC