Channel
የት እንሂድ? በወደደህ አንተን ባለ ብላቴናህ ደጅ ተጣለ በዘመረ ክብርን ጥሎ ሸንጎ የዋለው ምን በድሎ? ለምን ካንተ ከገነቴ ዉጣ ተባልኩ በጠላቴ? ጣፋጭ ስምህን በተጣራሁ ባ'ንተው ቅጽር ጠብ አፈራሁ። ምነው ገፉኝ በሽንገላ የት ትሂድ ነፍሴስ ካ'ንተ ሌላ?
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-13 · first ad check queued