Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

@muradtadesse
AM · አማርኛSponsored-eligible

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ] 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። √ አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። √ አላማዬ በቻልኩት አቅም ያለውን የመረጃ ክፍተት መሙላት ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ @muradtadessebot ላይ አስፍሩት። ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። ጀዛኩሙል`ሏህ ኸይራ!

Members
118,167
Avg. views
9,453
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-11-26

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1324 weeks10-12

Recent posts

  • November 24, 2026

    ከገቡበት አሮንቃ ሳይወጡ አሁንም እንሂድባቸው ወይንስ በዛው በእዩ ጩፋ ሰፈር እንየዋቸው¿

    4,878 views142 reactionsOpen in Telegram
  • November 24, 2026

    እነዚህን የ"ትኩረት ጠለፋ" ስልቶች መረዳት፣ ጥቃቱ ሲሰነዘር በስሜት ከመነዳት ይልቅ በዕውቀት ለመመከት ያስችላል። መብት የችሮታ ውጤት ሳይሆን የዜግነት መገለጫ መሆኑን ማመን የጽናታችን ምንጭ ሊሆን ይገባል። ይህ ለምን ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ያሳስባል? ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ የታርጋ ፖ…

    8,668 views116 reactionsOpen in Telegram
  • November 24, 2026

    የፍረጃው መሪ ተዋናዮች እና አጀንዳዎቻቸው 🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨🚨 በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላይ "ወሃቢ"፣ "አክራሪ" ወይም "አሸባሪ" የሚሉ የፍረጃ ቃላትን ደጋግመው በሚለጥፉ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ላይ በብዙ አጋጣሚዎች የሚስተዋል አንድ ተደጋጋሚ ድርጊት አለ፤ ይኸውም…

    7,884 views31 reactionsOpen in Telegram
  • November 24, 2026

    1. መጤ አድርጎ የመሳል ሴራ 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 እስልምናን እንደ 'ባዕድ አስተሳሰብ' በመሳል ሙስሊሙን ከሀገሩ ታሪክ ጋር ያለውን ትስስር ለመበጠስ ይሰራሉ። ዓላማው ማህበረሰቡን በመበታተን በገዛ ሀገሩ እንደ እንግዳ እንዲቆጠር ማድረግ ሲሆን፣ ይህም ሙስሊሙ መሠረታዊ መብቱን…

    6,260 views29 reactionsOpen in Telegram
  • November 24, 2026

    ትት! ወሃቢያ!፦ ውሸትን እውነት የማስመሰል የፕሮፓጋንዳ ወጥመድ 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 በአሕመዲን ጀበል ✅✅✅✅✅✅ መልዕክቱ በስፋት እንዲዳረስ በሁሉም መንገድ ሼር ያድርጉ። 📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶📶 በኢትዮጵያ ዲጂታል ምኅዳር የሚታዩት 'ወሃቢያ'፣…

    5,778 views49 reactionsOpen in Telegram
  • November 24, 2026

    ይሄን ተላካፊ የሆነ ቡድን፤ በሚገባው ቋንቋ ከገረፍነው በኋላ አሁን ደግሞ ወደ እዩ ጩፋ ሄዷል። እዩ በካራቴ ሲጠብሳቸው መልሰው ከመጡ–ድጋሜ የትም እንዳይሄዱ አድርገን ነው ከአሁኑ በከፋ መረጃ የምንገርፋቸው! እግራቸውን ሰብረን ነው እንዲንፏቀቁ የምናደርጋቸው! ባይሆን እኛ በመረጃና ማ…

    6,292 views170 reactionsOpen in Telegram
  • November 24, 2026

    ቤተ ክርስቲያን በቅኝ ግዛት ተይዛለች‼ ======================= (ፓትሪያሪኩ እውነታውን አፈረጡት!) (አጋልጥ ⬅️ ክፍል: 5️⃣6️⃣) || ✍️ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለአመታት…

    8,672 views133 reactionsOpen in Telegram
  • November 24, 2026

    አፄ ኃይለ ሥላሴና ለሙስሊሙ ቦታ ያልነበረው የትምህርት ሥርዓታቸው 💥💥💥🔴🔴🔴⭕⭕⭕💥💥💥🔴 በአሕመዲን ጀበል፥ ክፍል 3 ✅✅✅✅✅✅✅✅ ኢትዮጵያዊም ሙስሊምም መሆን ሳይቻል ሲቀር 💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢💢 በአገር ውስጥ የመማር እድል ያላገኙት ሙስሊሞች ስደት…

    9,663 views111 reactionsOpen in Telegram

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-23 · last ad check 2026-11-27 07:04 UTC