Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

Natnael Mekonnen

@natnaelmekonnen21
AM · አማርኛSponsored-eligible

በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @natnaelmekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21

Members
180,961
Avg. views
14,481
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-21

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-2026 weeks10-12

Recent posts

  • October 20, 2026

    ህገወጡ ህወሃት በኃይል አሸንፋለሁ ማለቱ ቅዥት ነው ፤ የትግራይ ህዝብም ከጎኑ የለም አሉ የትግራይ ክልል የፌደራል መንግሥት ባለአደራ አስተዳደር የጸጥታ እና ሰላም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብርጋዴር ጄኔራል ገብረእግዝአብሔር በየነ (ወዲ አንጥር)። ብርጋዴር ጄኔራሉ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምም…

    22,494 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    Good news ‼️ የትግራይ ወጣቶች ከጦርነት ወደ ሰላም! የሚገርም ነው! የትግራይ ወጣት ጦርነትን ምን ያህል እንደሰለቸው፣ ሰላምንም ምን ያህል እንደናፈቀ ለመረዳት እነዚህን ወጣቶች ማየት ብቻ በቂ ነው። እነዚህ ወጣቶች ቀደም ሲል በህወሓት አማካኝነት በTDF ስም ታጥቀው በጦርነት …

    23,489 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    ኢትዮጵያና ኬንያ ንግድና ባህልን በመጋራት፣ በንጹህ ሀይል፣ በመንገድ ትስስር፣ በቴሌኮሙኒኬሽን ዘርፎች ያላቸውን ነባር ትብብር ይበልጥ ማጠናከር እንዳለባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በኬንያ በዛሬው እለት በተከበረው የማሹጃ ቀን ወ…

    24,377 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    ጂኦግራፊ ጎረቤት አድርጎናል፣ ታሪክ ወንድማማች አድርጎናል፣ ወዳጅ ያደረገን ግን ምርጫችን ነው!” ጠቅይ ሚንስትር ዐቢይ በኬንያ @AbiyAhmedAli

    23,227 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    💥በመገናኛ የካ ክፍለ ከተማ (ዲያስፖራ አደባባይ) የሚገኘውን የቴምር ፕሮፐርቲስ ዘመናዊ አፓርትመንት ሽያጭ መረጃ:- ​የክፍያ አማራጭ፦ በ40/60 አከፋፈል (40% አሁን፣ ቀሪውን 60% ቤት ሲረከቡ) ወይም ቀሪውን 80% እስከ 15 ዙር ያለምንም ወለድና የዕቃዎች ጭማሪ መክፈል ይቻላ…

    22,407 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    Media post

    21,169 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    Media post

    22,632 viewsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት "ዛሬ በኤልዶሬት፣ ኬንያ በተከበረው የማሹጃ ቀን (የጀግኖች ቀን) ብሔራዊ ክብረ በዓል ላይ በመገኘትና ንግግር በማድረግ፤ ለሀገራቸው ነጻነት ለታገሉና ሉዓላዊነታቸውን ለማስከበር ታላቅ መስዋዕትነት ለከፈሉ ጀግኖች ያለኝን ታላቅ ክብር …

    22,240 viewsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.