Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ኖላዊ ኄር ዘ-ኦርቶዶክስ

@nolawiiher
AM · አማርኛSponsored-eligible

ዘየአምን ለአማኑኤል በስሙ ፣ ኅቱም በማኅተመ ደሙ ፣ ውኩል በጸሎተ ማርያም እሙ ፣ ወለቅዱሳን ተላዌ ሃይማኖቶሙ ። አቤቱ አንተን ለመስማት ያዘነበለ ልብ ስጠን! #ለሃሳብ ለአስተያየት - @nolawiher1

Members
14,135
Avg. views
1,131
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-22

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1317 weeks09-21

Recent posts

  • October 22, 2026

    የድኅነት ፈትል /6/ በማቴዎስ 24 ማጠቃለያ ላይ ጌታችን ስለ ታማኙ አገልጋይና ሰነፎች ደናግል (በምዕራፍ 25 የሚቀጥለው) የሚያስተምረን ትምህርት ከትዕግሥት ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው። ሙሽራው (ክርስቶስ) ቢዘገይም፣ ታማኙ አገልጋይ ግን በትዕግሥት ይጠብቀዋል። እዚህ ላይ ትዕግሥት …

    1,081 views32 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    Media post

    2,832 views151 reactionsOpen in Telegram
  • October 15, 2026

    የድኅነት ፈትል /5/ ስለዚህ ትዕግሥት ከእምነት ተነጥላ ልትታይ አትችልም። ከተስፋ ተነጥላ ልትቆም አትችልም ። ከፍቅር ተነጥላ ልትጠነክር አትችልም። ከንስሐ ተነጥላ ውድቀትን ልታሸንፍ አትችልም። ከጸሎት ተነጥላ የሰውን ድካም ልትቋቋም አትችልም። ከጽናት ተነጥላም ❝እስከ መጨረሻ❞ የሚ…

    3,432 views44 reactionsOpen in Telegram
  • October 12, 2026

    Media post

    4,684 views114 reactionsOpen in Telegram
  • October 10, 2026

    የድኅነት ፈትል /4/ 4. ትዕግሥትና ፍቅር ጌታችን ከማቴዎስ 24፥13 በፊት በ24፥12፦ ❝ክፉነትም ስለሚበዛ የብዙዎች ፍቅር ይቀዘቅዛል❞ ብሎ ተናግሯል። ይህ በጣም ጥልቅ ትስስር አለው። ክፋት ሲበዛ ፍቅር ሊቀዘቅዝ ይችላል፤ ፍቅር ሲቀዘቅዝ ሰው ለሌሎች መራራ ይሆናል፤ መራራነትም ወደ…

    5,036 views56 reactionsOpen in Telegram
  • October 6, 2026

    Media post

    5,487 views119 reactionsOpen in Telegram
  • October 5, 2026

    የድኅነት ፈትል /3/ 1. ትዕግሥትና መከራ ትዕግሥት በምቾት ጊዜ ብቻ አትፈተንም፤ እውነተኛ ባሕርይዋ የሚገለጠው በመከራ ጊዜ ነው። መከራ የሰውን ውስጥ የሚመረምር መስታወት ነው። በሰላም ጊዜ ያለን እምነት በመከራ ጊዜ ይፈተናል፤ በአፋችን የምንናገረው ተስፋ በመከራ ጊዜ በሕይወታችን …

    5,768 views65 reactionsOpen in Telegram
  • October 2, 2026

    Media post

    6,477 views105 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.