Channel
● የዚህ Group አላማ የእግዚአብሔርን ቃል በማጥናት ወደ ወንጌል እውነት ሰዎችን ለመምራት ራስን ማዘጋጀት ነው። በቀዳሚነት በዚህ የ Online ጥናት ውስጥ በወንጌል ተኮር ጎዳዎች እና በእግዚአብሔር ቃል ላይ የሚነሱትን ጥያቄዎች እንደ መፅሐፍ ቅዱስ አገላለጥ የምንወያይበት የመፅሐፍ ቅዱስን እውነት በመግለጥ የእግዚአብሔርን ሁሉን አቀፍ የሆነውን ተልዕኮ መማማር እንዲሁም ላልሰሙ የምናሰማበት ነው።
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-04 · first ad check queued