Channel
╭━─━─━─ ➻ በዚህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ያን አስተምሮን እና ሥርዓትን የጠበቁ መንፈሳዊ ግጥሞችን፣ መነባንቦችን፣ ትረካዎችን፣ ዜናዎችን ፣ደብዳቤዎችን፣ ትምህርታዊ ጹሑፎችን፣ ብሂለ አበው፣ ከመጽሐፍት ዓለም እና ሌሎችም ''መንፍሳዊ ሥነ-ጹሑፎችን'' ያገኛሉ። . . . ለማስታወቂያና ሃሳብ አስተያየትን ወይም ቻናሉን በተለያዩ መንፈሳዊ ስነ-ጹሑፎች ለመደገፍ 👇 @yohannes_2421 ላይ አድርሱን።
Updated: 2026-08-27
አስቸገርኩሽ አይደል?😢 አስቸገርኩሽ ድንግል ብሶተኛ ሁኜ ጠዋት ማታ በደጅሽ ዝም ብዬ ሳነባ ጭንቅ ጥብብ ሲለኝ መሄድበት ሳጣ አስቸገርኩሽ አይደል? ሁልጊዜ ስመጣ ምስጋናውን ትቼ ችግሬን ሳወራ እረሳሺኝ ብዬ ስወጣ ስገባ አፌ ሲያጉረመርም ስዕልሽ ስር ቆሜ አትቀየሚኝም ለአንደበቴ ቃላት …
‹‹ነሐሴ 24›› በዚህ ዕለት የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት የዕረፍታቸውን መታሰቢያ በዓል ነው። “ተክለሃይማኖት” ማለት ‹‹የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ፣ ተክለ ወልድ፣ ተክለ መንፈስ ቅዱስ›› ማለት ነው። አቡነ ተክለሃይማኖት በቡልጋ ደብረ ጽላሎሽ ከቅዱሳኑ አባታቸው ጸጋ ዘአብ እና…
❤️ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ❤️ እጅግ የከበረችና የተመሰገነች እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሠምራን እናመሰግናታለን:: እርሷ በሁሉ ጐዳና ፍጹምነትን ያሳየች ኢትዮዽያዊት እናት ናት:: ገና ከልጅነት የነበራት የትሕትናና የመታዘዝ ሕይወት እጅግ ልዩ ነበር:: እናታችን ቅድስናን ያገኘችው ገ…
ይቅርታ ግን ባይኖር🥹 ይቅርታ ግን ባይኖር ምን ይውጠን ነበር? በምህረትህ ብዛት አንተም ባትምረን ኃጢያትን ሳትቆጥር ይቅርታን ባትሰጠን እንደው የኔ ጌታ ምን እንሆን ነበር? ቀን ሌት ስናማርር በበደል ስንኖር ኃጢያት ስንሰራ ሁሌ ስንበድልህ ይቅርታ ባይኖር ማን ይኖር ነበር? ✍ Ena…
ፃድቅ ትጉህ አባት አብዝቶ የፆመ ተግቶ የፀለየ ጥቂት ፀጋ ሳይሆን ብዙ መና ያየ ምቾትን የማያውቅ ረፍት የተቀማ አልጋው ያጋም እሾህ መኝታው የሻማ ፀሎትን ሲያደርግ ቆሞ በአንድ እግሩ ምንኛ ድንቅ ነው የዚ ፃድቅ ክብሩ የገድሉ ተዓምር ለኛ ያሳየው ትጋት ስሙን ስንጠራ ያወጣናል ከእሳት …
ማርያም🥰 ✍እናቴ እማዋይሽ እማማክርሽ እማርፍብሽ እንደ ልቤ ከእናት በላይ ደግ እናቴ ወዳጅ ሳጣ ያለሽ ቅርቤ ትናትናን ያሳለፍሽኝ ያልደከምኩሽ ዛሬም ያለሽ እመአምላክ🥰 እመ ብዙ🥰 መቼም ፋቅሬን ታውቄዋለሽ❤️ እወድሻለው ከእናት በላይ ደግ እናቴ ስለሆንሽኝ እወድሻለው በክፉ ቀን ከቀ…
እንዳልንገዳገድ እንዳልወድቅ ምርኩዜ ሳዝን መፅናኛዬ በተጨነኩ ጊዜ ብርታቴ ሞገሴ እመአምላክ ጉልበቴ አንቺ ስላለሽ ነው የበራው ህይወቴ❤️❤️❤️ እመአምላክ ✍ @Terses21 https://t.me/meban1
ጌታ ሆይ ቶሎ ና......ልብን የሚያሳርፍ ልዪ ግጥም...✨ ✍ገጣሚያን ኤልያስ ሽታሁን እና አስታወሰኝ #SHARE🙏🏻 📢በየለቱ ኦርቶዶክሳዊ ሥነ-ጹህፎች ለማግኘት ቻናላችንን ይ🀄️ላ🀄️ሉ 👇👇 ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @orthodoxawi_gtm @orthodoxawi_gtm…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.