Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

"ቤተ ማርያም መንፈሳዊ ሚዲያ💒

@orthodoxtewahdoc
AM · አማርኛSponsored-eligible

🌹«ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን /አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ።♥ https://t.me/Orthodoxtewahdoc ሐምሌ 3 በ2014 ዓ°ም ተከፈተ። 📌እግዚአብሔር ቢፈቅድ የቅዱሳኑን ታሪክ እንመማርበታለን ብለን ከፈትነው ቅዱስ እግዚአብሔር ይፍቀድልን አሜን። @fentanesh21_23 🗯ፈንታነሽ / የእመ ብርሃን ልጅ🤗

Members
25,300
Avg. views
2,024
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-18

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1324 weeks10-12

Recent posts

  • October 19, 2026

    🌷ቅድስት ሆይ ልጅሽ ይቅርታውን ምህረቱን ያድለን ዘንድ ለምኝልን/፫/ 🌷💗🌷 እንደምን አደራችሁ ቤተሰብ🦋🤲✝🥰

    174 views7 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    🌷መልክአ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ📗 የሞቱትን ነፍስ የምታስምሩ ፃድቁ አባታችን አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ሆይ በአካለ ነፍስ የሌሉ የህዝበ ክርስቲያን ነፍስ ይልቁንም የወላጆቼን የገብረ ማርያምን የወለተ ማርያም የወለተ ማርያምን ነፍስ ያስምሩልን አሜን በእውነት🤲😔

    259 views3 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    Media post

  • October 18, 2026

    Media post

    363 views1 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ ✍️"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል"📖ምሳ 1፥33☦📚 ✥•••••●◉ ✞ ◉●•••••✥ 📗ስንክሳር ዘወርኃ ጥቅምት ፱/9/ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ https://t.me/Orthodoxtewahdoc 🌹የያዕቆብ ሌሊ…

    365 views9 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    እንደ ንስር መጥቀኽ ብትወጣ ቤትኽም በከዋክብት መካከል ቢኾን ከዚያ አወርድኻለኹ ይላል እግዚአብሔር። #ትንቢተ_አብድዩ 1÷4 🌷እንደምን አመሻችሁ🌷

    481 views24 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    +++ "ለዚህ መች ጸለይን?" +++ በግብጽ ቤተ ክርስቲያን ቤተሰባዊ የሆኑ ችግሮችን ለመቅረፍ እንዲረዳ የተቋቋመ የካህናት (የቀሳውስት) ጉባኤ ነበረ። የቀድሞው የቅብጥ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ አቡነ ሺኖዳም ይህን ስብስብ እንዲቀላቀሉ ለአባ ሚካኤል ባቀረቡላቸው ጥሪ መሠረት የ…

    638 views18 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    ፍቅር ማለት መስጠት ነው። መቀበልን ሳያሰሉ እንዲሁ መስጠት። እግዚአብሔር ከእኛ መቀበልን ሳያስብ እንዲሁ እንደሚሰጠን። ፍቅር ማለት የጎደለን መሙላት ነው፤ የሚወዱት አካል ጎድሎ ሲያዩት እንዲሁ ጉድለቱን መሙላት። እግዚአብሔር እንዲሁ ጉድለታችንን እንደሚሞላልን። እግዚአብሔር ፍቅር ነው…

    706 views5 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.