Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ (Orthodox Tewahedo)

@orthodoxtewahedohaymanot
ReligionEN · EnglishSponsored-eligible
Members
10,457
Avg. views
836
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1320 weeks10-19

Recent posts

  • November 19, 2026

    🎧 ለቅዱስ ሚካኤል የተዘመሩ ተወዳጅ መዝሙራት ስብስብ 𝐉𝐨𝐢𝐧 👇👇

  • October 15, 2025

    የኢየሱስ ቤተሰቦች!! ጌታ በምድር ላይ ያለ ቤተሰብ አልኖረም። እንደ ቤተሰብ ነው የኖረው። እየተላላከ። ቤተሰቡንም ይወዳል ያከብራል። ቤተሰቡም ቅድስት ድንግል ማርያም፣ ቅድስት ሰሎሜ፣ ቅዱስ ዮሴፍ ናቸው። ቅዱሱ ቤተሰብ ይባላል። እሱን አከብራለሁ እወዳለሁ እያልክ ቤተሰቡን ካልወደድክ …

    11,082 views51 reactionsOpen in Telegram
  • May 9, 2025

    ልደታ ለማርያም❤ የሕይወት መሠረት (መሠረተ ሕይወት) የድኅነታችን መጀመሪያ (ወጥንተ መድኃኒት) እንኳን አደረሳችሁ🙏❤🥰

    13,216 views38 reactionsOpen in Telegram
  • March 10, 2025

    "...እግዚአብሔርን በመንግሥቱ እንዲያስብህ በምትለምንበት መንገድ አንተም በምድር ላይ እርሱን አስብ፥ ልባችሁንም ከፍቅሩ ጋር አጥብቃችሁ ያዙ።" [አቡነ ሺኖዳ ] አቤቱ ጌታ ሆይ በመንግስት አስበን🙏🤲

    26,999 views29 reactionsOpen in Telegram
  • February 24, 2025

    በዚህ አለም እንግዳ መሆንህንና ወደ ሰማያዊው እንደምትመለስ ዘወትር አስታውስ። ያን ግዜ ለዚህ አለምና በደስታው ተስፋ ማድረግን ትተዋለህ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሽኖዳ ✍

    12,556 views24 reactionsOpen in Telegram
  • February 19, 2025

    አንድ ነገር በጣም ያስደንቀኛል ያሳዝነኛልም ክርስቶስ ለተቀመጠባት የእህያ ውርንጭላ ዘንባባ እየጎዘጎዙ ነጠላቸውን እያነጠፉ ሲያመሰግኑ ሲዘምሩ ታዲያ ማደሪያው ላደረጋት የእግዚአብሔር ከተማ ለሆነችው የክርስቶስ መገኛ ለሆነችው ለእናቱ የማይዘምሩ የማያመሰግኑ ምንኛ ባይታደሉ ነው ግን? ፍ…

    18,801 views31 reactionsOpen in Telegram
  • January 31, 2025

    ለዚች አጭር እድሜ ለዚች ከንቱ ዓለም እድሜያችን ተመዞ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን መልካም ጥሩ ይሁን ሁል ጊዜ ስራችን ☁️ ☀️ያማረ ቀን ይሁንልን🙏🥰

    7,497 views25 reactionsOpen in Telegram
  • January 18, 2025

    "ጌታ" ጥምቀቱን በውኃ ያደረገው ለምንድ ነው ቢሉ፦ ውኃ በኹሉ ቦታ ከጽንፍ እስከ አጽናፍ ይፈሳልና ፤ ጥምቀትም ከጽንፍ እስከ ጽንፍ ይደረጋልና ነው። ውድ ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል✝🥰❤

    10,601 views16 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-25 · last ad check 2026-11-21 22:26 UTC