Channel
#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #Orthodox 📜 #የዕለቱ #ስንክሳር (#የቅዱሳን_ታሪክ) 💡 የአባቶች ምክርና ትምህርት 📖 ሕይወትን የሚቀይሩ ጥልቅ የአባቶች ምክር እና ትምህርቶች ይተላለፋሉ። 📌 ማስታወቂያ ለማሰራት 👉 @tadilogos ያግኙን። Buy ads: https://telega.io/c/OrthodoxTewahedoTrue
Updated: 2026-09-06
Earlier titles this channel went by — useful for spotting rebrands.
🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 ጳጒሜን ፩ (1) በዚች ቀን የተባረከው የጳጒሜን ወር ባተ። በዚችም ዕለት የወንጌላዊው የቅዱስ ዮሐንስ ረድእ፣ ሐዋርያና ሰማዕት የሆነው የከበረ ቅዱስ ዑቲኮስ ዕረፍቱ ነው። 📌 ይህ ቅዱስ አስቀድሞ ወንጌላዊው ቅዱስ ዮ…
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼💧 ጳጉሜን ጳጉሜን በቅድስት ቤተክርስቲያናችን ዕለተ ምጽአት የሚታሰብበትና ከሁለቱ የፈቃድ አጽዋማት አንዱ የሚጾምበት ወር ነው። 💧 ጳጉሜን ማለት ምን ማለት ነው❔ ትርጉሙ፦ “ጭማሪ” ማለት ሲሆን በዓመቱ መጨረሻ ላይ 5 ወይም 6 ቀን ሆና የምትመጣ…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፴ (30) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን ከ፲፮ቱ (16ቱ) ታላላቅ ነቢያት አንዱ የሆነው ታላቁ ነቢዩ ሚልክያስ ዕረፍቱ ነው። 📌 ይህ ነቢይ የእስራኤል ልጆች ከባቢሎን ምርኮ ከተመለሱ በኋላ የእግዚአብሔር…
☎️ስልኩን ስትነኩት የሚወስዳችሁ ቻናል ለህይወታችሁ ጠቃሚ ስለሆነ ስልኩን ይጫኑ /Start ╭━━━━━━━╮ ┃ ● ══ ▪ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃███████┃ ┃ 🔘 ┃ ╰━━━━━…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፱ (29) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን የታላቁና የትሑቱ አባታችን የአባ ዮሐንስ ሐጺር (አጭሩ) ቅዱስ ሥጋ ከአንጦንዮስ ገዳም (ከቊልዝም) ወደ አስቄጥስ ገዳም የተፈለሰሰበት (የሥጋው ፍልሰት) በዓል ነ…
፠ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መንፈሳዊ መዝሙራት፣ ቅዳሴዎች እና የጸሎት መጻሕፍት በአንድ ቦታ! ፠ የዜማ ተዋሕዶ (Zema Tewahedo) መተግበሪያን በመጫን መንፈሳዊ ሕይወትዎን ያበልጽጉ። 🎵 የመዝሙራት ስብስብ፦ ⛪️ ቅዳሴ እና ጸሎት 📅 የዕለቱ ስንክሳር እና በዓላት 📲 አሁ…
🕊️ ም ክ ረ ቅ ዱ ሳ ን 🕊️ ❝ ም ን ፍ ሬ አ ፈ ራ ን ❔ ❞ 🕊️ 🍒 🕊️ የልምምድና የእድገት ምሳሌ፦ አንድ የሚታገል ሰው በየጊዜው ተጋጣሚውን እንዴት ማሸነፍ እንዳለበት ልምምድ የሚያደርግ ከሆነ ክህሎቱ ይዳብራል፤ በየጊዜው የሚያነብና ራሱን የሚያሻሽል…
📖📖 ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ ፳፰ (28) 🤩በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። 📌 በዚች ቀን የዓለም ሁሉ አባቶችና የእምነት ምሳሌዎች የሆኑት የአብርሃም፣ የይስሐቅና የያዕቆብ መታሰቢያቸውን እናደርግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት አባቶቻችን ያዘዙበት ታ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-03 · first ad check queued