Channel
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR
Updated: 2026-09-03
ከዘመናት በፊት ከዘመናት በፊት አንተ ነበርክ ሁሉን አሳልፈህ ትኖራለህ እምቅደመ ዘመናት ዘመናዊ ድህረ ዘመን ሃዲስ ኢየሱስ ናዝራዊ/2/ አዝ ክብርህ ገናና ነው ባንተ ከብሬያለሁ ዘላለማዊ ነው ባንተ እኖራለሁ በሰልፉ መካከል አለህ ከእኔ ጋራ የሰራዊት ጌታ እፁብ የአንተ ስራ አዝ ከላይ …
ነሐሴ ፳፯ /27/ በዚችም ቀን በሊቀ ካህናት ኤሊ ዘመን ነቢይ ሳሙኤል ለመጠራቱ መታሰቢያ ሆነ። ይህንንም ነቢይ ተኝቶ ሳለ እግዚአብሔር ጠራው በኤሊም ፈንታ ነቢይና ካህን አድርጎ ለእስራኤል ልጆች ሾመው በረከቱም ከእኛ ጋራ ትኑር ለዘላለሙ አሜን። በዚችም ቀን የእስክንድራዊ ፊቅጦርና የ…
☦️የሮሜ መልእክት የመጨረሻው ማብራሪያ ይሰጣል ☦️ ✔️መ/ር ነቢዩ ኤልያስ Telgram ፦ https://t.me/Terha_Tsion Youtube፦ https://youtube.com/@tserhatsion?si=qh_eLZt0L3sAkacr
ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ በአንቺ በእናቴ በእመቤቴ አዝ እንቺ በመሆንሽ የሕይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ፍቅርሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በሕይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘላለም /2/ …
ነሐሴ ፳፮ /26/ በዚችም ቀን ለአብርሃም ሚስት ለተመሰገነች ሣራ መታሰቢያዋን እናደርግ ዘንድ የቤተ ክርስቲያን መምህራን አባቶች አዘዙ። ይቺንም ክብርተ ማሕፀን የሆነች ጡቶቿም የተባረኩ ክብርት ሣራን የጌራራ ንጉሥ አቤሜሌክ ባል እንዳላት ሳያውቅ በወሰዳት ጊዜ እንዳይቀርባት እግዚአብሔ…
ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ ደግሞም በደሌን የረሳኽልኝ አስገረመኝ ለእኔ ያለህ አስደመመኝ ለእኔ ያለህ ብበድልህ /4/ እየቻለኝ ያ ትከሻህ አዝ እጄን በአፌ እያስጫነ አስገረመኝ ደጉ ልብህ ፊትህ አይጠቁር በኃጢአቴ እንዳላየህ ታልፈዋለህ ሳታሳጣኝ በሰው መሐል የእኔ…
ዛሬ [ ሰኞ ] ምሽት 2:00 እንገናኝ 12ኛው ዙር Graphics Design ሥልጠና ላይ Day 1 + 2 + 3 ኮርስ በነጻ እንድትከታተሉ ተጋብዛችኋል 🎉 ቀድማቹ ማወቅ ያለባችሁን እና ከየት ወደየት መሄድ እንደምትችሉ ጥንቅቅ አድርገን እናሳያችኋለን ። @greenbirdtechnolog…
ነሐሴ ፳፭ /25/ በዚችም ቀን ቅዱሱ አባት አባ ቢጻርዮን አረፈ። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ምእመናን ነበሩ። በአደገም ጊዜ የምንኵስና ልብስን ለብሶ እግዚአብሔርን ሊአገለግል ወደደ ዓለምንም ንቆ ወደ ኣባ እንጦንስ ሔደ ለእርሱም ደቀ መዝሙር ሆኖ ብዙ ዘመናት አገለገለ…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.