Channel
ይህ ቻናል የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ዶግማንና ቀኖናን ትውፊትን እንዲሁም አስተምሮን የጠበቁ የተለያዩ የሚያስተምሩ ነገሮች ይለቀቁበታ፡፡ በተጨማሪ በ youtube #subscribe በማድረግ አገለግሎቱን ይደግፉ። ‹‹ከትውልዱ ማን አስተዋለ›› ት.ኢሳ 58÷3 https://youtu.be/csxxAMGtC4I ለመቀላቀል http://t.me/ortodoxtewahedo
Updated: 2026-08-26
#ለመቀላቀል @ortodoxtewahedo #ግሩኙን ለመቀላቀል @ortodoxtewahedoo #ለሃሳብ አስተያየት @Orthodox_tewahedo_Bot
መፍትሄውን መናገር አይጠበቅብኝም! ስለሆነም ትውልዱ የሚያንቀላፋበት ዘመን እንዲያበቃ አሳስባለው:: ሀገርም ቤተክርስቲያንም ታላቅ የጥፋት ዘመን ላይ ናቸውና እንንቃ እንዘጋጅ! ቅድስት ሀገራች ኢትዮጵያ የትናንት ቅርስ ብቻ አይደለችም፤ የነገ ትውልድም ናትና እንጠብቃት! ድል ለኢትዮጲያ…
በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ አይታው የማታውቀው ውስብስብ እና ጥልቅ መከራ ውስጥ ትገኛለች። ዛሬ በፊታችን የቆመው ጉዳይ የአንድ የፖለቲካ ፓርቲ ወይም የአንድ ትውልድ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የቀድሞዎቹ አያቶቻችንና የእኛ የማንነት፣ የታሪክ፣ የባህል፣ የእምነት፣ የቀጣዩም የት…
Media post
#ጥቅስ እንደ ሥጋ ፈቃድ የሚኖሩ የሥጋን ነገር ያስባሉና፥ እንደ መንፈስ ፈቃድ የሚኖሩ ግን የመንፈስን ነገር ያስባሉ። ስለ ሥጋ ማሰብ ሞት ነውና፥ ስለ መንፈስ ማሰብ ግን ሕይወትና ሰላም ነው። ሮሜ 8:5-6 #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው…
#ብሂለ አበው "በዕብራይስጥ ማርይም የተባልሽ የተመረጥሽ እመቤቴ ድንግል ማርይም ሆይ ፍጡራንን ሁሉ ከሚጎዳ ደዌና መከራ እድኝኝ" ♦️አባ ጊዮርጊስ #አቤቱ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጌታ ሆይ ማራቸው ከፍ ከፍ አድርጋቸው/2/ #ወስብሐት ለእግዚአብሔር!! #ለመቀላቀል @ortodox…
በእምነት ከመያይመስሉን ጋር ማድረግ የሌለብን ነገሮች።
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.