Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ከፍልስፍና ዓለም™

@philosophyofworld1
AM · አማርኛSponsored-eligible

A wise man is one who has learned to restrain his desires.The lowest level of life is to live only within the bounds of desire.Most people have many desires but little knowledge wisdom belongs to those who have much knowledge and few desires -Schopenhauer

Members
25,808
Avg. views
2,064
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-23

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1318 weeks09-21

Recent posts

  • October 22, 2026

    በጣም መሰረታዊና ሁለንተናዊ የሆኑት ሁለቱ የፓይታጎራዊ ሳይንሳዊ ትምህርቶች በ "ወሰን" እና "በወሰን-አልባ" መካከል ያለ የመጨረሻ ሁለትነት እና ነገሮችን ከቁጥሮች ጋር ማመሳሰል ናቸው። እነዚህ ሁለት ትምህርቶች እርስ በርሳቸው የማይመሳሰሉ ሆነው ሳለ ለፓይታጎረስ ወይም ለተከታዮቹ እ…

    1,116 views17 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    በአዮኒያ በሚሌጦስ አሳቢዎች አማካኝነት የፍልስፍና እንቅስቃሴ እየተፋፋመ ባለበት ወቅት በደቡብ ጣሊያን እራሱን የቻለ ሌላ እንቅስቃሴ በፓይታጎረስ ተጀምሮ ነበር። ይህ የልጅነቱን ዘመን በሳሞስ ደሴት ላይ ያሳለፈ ፈላስፋ ጥበብን የተቀዳጀበት የህይወት ምዕራፍ (acme) ላይ የደረሰዉ በ …

    993 views14 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    አምላክ ብቻ የሚሉ ሃይማኖቶች በሙሉ ዉድድር ዉስጥ በመግባት አንዱ ሌላዉን አጥፍቶ በብቸኝነት ለመቆጣጠር በተጋጋሚ ሙከራ አድርገዋል ። ሐሳባቸዉ እና ሙከራቸዉ ተሳክቷል ማለት ይቻላል በመጀመሪያዉ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ በአንድ አምላክ የሚያምኑ ሃይማኖቶች ያን ያክል ጠንካራ የሚባሉ …

    2,001 views18 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    አጠቃላይ ጥቃት ሮማውያን የገደሉት በጥቂት ሺህዎች የሚቆጠሩ ክርስቲያኖችን ነዉ ። በአንፃሩ ደግም ከዚያ ቀጥሎ በነበረዉ 1500 ዓመታት ክርስቲያኖች በሌሎች ክርስቲያን ወገኖቻቸዉ ላይ በጥቃቅን የአተረጓጎም ልዩነቶች ምክንያት ስለሃይማኖቱ ጥልቅ ፍቅርና ርህራሄ ትርጉም አልገባቸዉም በማለ…

    1,633 views10 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    ከብዝሃ አማልክት ( በተለምዶ ጣዖት አምልኮ ) ወደ አንድ አምላክ ጉዞ እና በመጨረሻም የአንድ አምላክ ተፅዕኖ ላለፉት ሁለት ሺህ አመታት በአንድ አምላክ የሚል ዕምነት እየሰማን ስላደግን ዛሬ ላይ አብዛኞቹ ምዕራባውያን የብዙ አማልክት እምነትን እንደ ድንቁርናና የልጆች ጫወታ ይመለከቱታ…

    1,501 views9 reactionsOpen in Telegram
  • October 20, 2026

    በሚሌጦስ ከበቀሉ የቅድመ ሶቅራጠስ ፈላስፋዎች ሌላኛዉ አናክሲሜኔስ ነዉ። አናክሲሜኔስን አንድ አንድ የጥንት ዘገባዎች የአናክሲማንደር ተማሪ ነዉ ሲሉ አንድ አንዶቹ ደሞ የፓራሜኒደስም ተማሪ ነበር ይላሉ፤ ይህ ግን አጠራጠሪ ነዉ።አፖሎዶረስ የተባለ የዘመን ቆጣሪ አናክሲሜኔስ በሰርዲስ መያ…

    2,196 views24 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    Yuval Noah Harari ይባላል እስራኤልዊ የታሪክ ሙኽር ነዉ ሂብሩ ዩንቨርስቲ ዉስጥ የታሪክ ሊክቸረር ነዉ ። በቁጥር አራት የሚሆኑ መፅሐፍቶችን ፅፏል ለአሁኑ ግን ሁለቱን መፅሐፍቶች የግል አመለካከቴን እና እይታዬን አስቀምጣለሁ ። ሁለቱ መፅሐፍቶች የመጀመሪያዉ Sapiens A b…

    3,143 views35 reactionsOpen in Telegram
  • October 18, 2026

    Media post

    2,726 viewsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on 2026-06-03, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.