Channel
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡኸየቲ ፊሏህ ❝ ኢቅራዕ ኦንላይን የቂርዓት ማዕከል ❞ እህቶቻችን ምንም የጊዜ ገደብ ሳያግዳችሁ በተመቻችሁ ሰዓት ፕሮግራም በመያዝ ቁርዓን እና ኪታብ መቅራት እንድትችሉ የተቋቋመ ማዕከል ነው። በማዕከላችን የምንሰጣቸው አገልግሎቶች👇 #. ቁርዓን (ቃዒዳህ ፣ ነዝር ፣ ሙራጀዓ ፣ ተጅዊድ) #. ኪታብ (ዓቂዳህ ፣ ነሲሃ ፣ ሲራ ፣ ፊቅህ)
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-20 · first ad check queued