Channel
#ሰዎች ካንተ ጀርባ ሆነው የሚሳደቡበት እና የሚያወሩበት 3 ምክኒያት 1⃣ አንተ ያለህበት ደረጃ ላይ መድረስ ሲያቅታቸው 2⃣ አንተ ያለህ ነገር ሳይኖራቸው ሲቀር 3⃣ ያንተን አኗኗር Style ኮፒ ማድረግ ሳይሳካላቸው ሲቀር። #ስለዚህ በአህያ ፈስ ቂም አትያዝ ከዝንብ ማር አትጠብቅ Just forget them and live ur life!
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-18 · first ad check queued