Channel
በክርስቶስ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ፣ እና በቤተ ክርስቲያን አባቶች እምነት ላይ የተመሠረትን ክርስቲያኖች ነን፤ እርሱንም የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን አንብበን እንለወጥ፡፡ ሃሳብ አስታየት ካላችሁ ማስታወቅያ ማሰራት ምትፈልጉ በ @ahadu_kal ያናግሩን፡፡ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያርጉ👇 youtube.com/@retua_haymanot
Updated: 2026-08-27
❤️🔔 ይሄን ሲቀላቀሉ፦ ❤️🌹 🟢 መሠረታዊ የቤተ ክርስቲያን ትምህርቶችን በተከታታይ ይማራሉ፤ 🟡 በየዕለቱ የሚውሉ ቅዱሳንን በመዘከር በረከት ይሸምታሉ፤ 🔵 የፈለጉትን ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር ጠይቀው ያገኛሉ፤ 🟣 በመንፈሳዊ የኪነ ጥበብ ሥራዎች የአምላክን ግሩም ጥበብ ያደንቃሉ፤ �…
🎯 ከዘማሪያን የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ? ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 🎤 ┗•••••••••••••••••••••••••••••••┛ ┏•••••••••••••••••••••••••••••••┓ 🎤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ �…
"መላው ዓለምን ያስደነገጡ ታላላቅ መከራዎች ኹሉ መነሻቸው ትዕቢት ነው፡፡" #ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ
"ከራሳቸው ውጪ ደስታን የሚፈልጉ እንደምን ምስኪኖች ናቸው? ደስታን በባእድ ምድር በጉዞ የሚፈልጉ አሉ። በሀብትና በዝና መካከል የሚፈልጉ ወገኖች አሉ፤ በታላቅ ይዞታና በንብረት መካከል የሚፈልጉ አሉ፤ መራራ ፍፃሜ ባላቸው በውበትና በተቃራኒ ፆታ መካከል የሚፈልጉ አሉ። በተመሳሳይ ሁኔታ…
👉 Open የሚለውን ንኩ የፈለጋቹትን 📕መጽሐፍ 📕በPDF ታገኛላቹ። 1.ጉዞ ወደ እግዚአብሔር.....Open 2.ሕማማት......................Open 3.ቅዱስ አትናቲዎስ...........Open 4.አባቶችህን እወቅ...........Open 5.ሃይማኖተ አበው.........…
💬 የነገረ ማርያም ትምህርቶች (ጥያቄና መልስ) ከስር ያለዉን በመጫን ይከታተሉ❕
🎧🎵የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ👇 👤ሊቀ መዘምራን ኪነጥበብ 👤 ዘማሪት ሲስተር ህይወት ተፈራ 👤ቀሲስ ምንዳዬ ብርሃኑ 👤 ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ 👤ዘማሪ አቤል መክብብ 👤 ዘማሪ ዲያቆን ሙሉቀን ከበደ 👤 ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ 👤 ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 👤 ዘ…
“የምትበላውን ምግብ እንደምትመርጥ ሁሉ፣ የምትናገረውንም ቃል ምረጥ፤ መጥፎ ምግብ ሥጋን እንደሚመርዝ፣ መጥፎ ቃልም ነፍስን ይመርዛል።’ አባ ጴሜን
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.