Channel
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም]
Updated: 2026-08-26
ያንችንስ ልብ ማን ነው የሰበረው!?
السلام عليكم ورحمة الله በአላህ ፈቃድ ከምሽቱ 3:00 ኢንተቢህ ደርስ ይኖረናል
አንድ ሰው የስኳር ህመምተኛ መሆኑ በምን ማረጋገጥ ይቻላል! 🥢ከምግብ ለ 8 ሰዓት ነፃ ሆነው የሚመረመሩት የስኳር መጠን 126 በላይ ከሆነ 🥢 የሦስት የስኳር መጠንዎ ከቀይ የደም ሴል ጋር የሚያደርገው የመጣበቅ ውጤት 6.5 በላይ ከሆነ 🥢 በማንኛውም ሰዓት የሚለኩት የስኳር መጠን …
በውስጥ መስመር ከሚመጡት እጅግ ብዙ የትዳር ፈተናዎች አንዱ፦ ❝እርስ በርሳችን በዲንም በስነ-ምግባርም ተስማምተን ሳለ የቤተሰብ እምቢታ (በብሄር፣ በደረጃ ወይም ባልታወቀ ምክንያት) ትዳራችንን አግዶታል❞ የሚል ነው። በወላጅ ውዴታና በራስ የትዳር ምርጫ መሃል ተጣብቀው ለተጨነቁ ወጣቶ…
በነገራችን ላይ…ሲደወል የማታነሱለት፣ መልእክቱ የማይገዳችሁ፣ በቅን ልብ ለሚቀርባችሁ ሰው ፊት የምትነሱት ሁሉ ትዕግስቱ የማያልቅ እንዳይመስላችሁ። አንድ ቀን ይመጣል—ያ የናቃችሁት ሰው ልክ እንደናንተ ዝምታን ይመርጣል። ጥሪያችሁን እያየ ያልፋል፤ መልእክታችሁን ችላ ይላል፤ ፊቱን ያዞራ…
Media post
ወዐለይኩም ሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ ወንድሜ፣ እንዲሁም በውጤቱ ምክንያት ልባችሁ ለተሰበረ፣ ግራ ለገባችሁ ውድ እህትና ወንድሞቼ በሙሉ፤ በመጀመሪያ ደረጃ ጭንቀታችሁ ይገባኛል። ለወራት ደክማችሁ፣ እንቅልፍ አጥታችሁ ያሰባችሁት ውጤት ሳይሳካ ሲቀር መከፋት ተፈጥሯዊ ነው። ነገር …
የጠዋትና የማታ ዚክር የለም፤ዱዓና ኢስቲግፋር ተረስቷል፤ቂያሙ-ለይልና ሰደቃህ ጠፍቷል...ከዚያም መጥተህ «ጨነቀኝ፣ ከፋኝ፣ ደበረኝ» ትላለህ! ያለ ዚክርና ያለ ዱዓ የኖረ ቀልብ... እንዴትስ አይደብረው?! እንዴትስ አይከፋው?!
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.