Channel
ያልተነገረውን እንነግርዎታለን ስለ አፍሪካ በእንግሊዘኛ ቋንቋ፤ @sputnik_africa
Updated: 2026-08-27
🚨🇷🇺 የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ሌሊቱን በዩክሬን ወታደራዊ መሠረተ ልማቶች ላይ ያካሄደውን ከፍተኛ ጥቃት ዝርዝር ይፋ አደረገ በተካሄደው ከፍተኛ ጥቃት የሚከተሉት ኢላማዎች ተመትተዋል፦ በኪየቭ እና በኪየቭ ክልል ▫️ የሆርኔት ድሮኖች ማምረቻ ተቋማትን ጨምሮ የሰው አልባ አውሮፕላን…
የአፍሪካ ኀብረት አኀጉር አቀፍ የብድር ምዘና ተቋሙን በሕዳር ወር መጀመሪያ ሊያስጀምር ነው 🌍 የአፍሪካ ኀብረት የሚደግፈው "የአፍሪካ እርስ በርስ ግምገማ ስርዓት" የፊታችን መስከረም 25 አኀጉር አቀፍ የብድር ምዘና ተቋም ሆኖ በሞሪሺየስ እንደሚጀምር የአፍሪካ ኀብረት የቴክኒካ አማ…
#viral | 🤎 የድብ ቁጣ፦ አንዲት እንስት ድብ በመንገድ የሚያልፍ መኪናን የኋላ መከላከያ በጥርስዋ ገነጣጠለች 📍 ትራንስፋጋራሻን አውራ ጎዳና፣ ሮማኒያ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን በአጥቢያዎች እና ማኅበራዊ ፕሮጀክቶች አማካኝነት በመላው አፍሪካ እየተስፋፋች ነው ☦️🌍 እ.ኤ.አ በታህሳስ 2021 ከስምንት የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ 102 ቀሳውስትን በማካተት የአፍሪካ ፓትርያርክን ከመሠረተችበት ጊዜ አንስቶ፤ የሩሲያ ኦርቶዶክስ…
የአፍሪካ ሀገራት በጤናው ዘርፍ በራስ የመቆምን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባቸው - ባለሙያ በፋይናንስ ድጋፍ ዙሪያ ለውጦች እየታዩ በመሆኑ የአፍሪካ ኅብረት አባል ሀገራት ለሀገር ውስጥ ጤና ፋይናንስ ቅድሚያ በመስጠት መዋዕለ ነዋይ ማፍሰስ አለባቸው ሲሉ የምስራቅ፣ ማዕከላዊና ደቡባዊ አፍ…
የምዕራባውያኑ ዓለም አቀፍ ሥርዓት ለአፍሪካ ቀንድና ለአፍሪካ ሀገራት ከፍተኛ የሥጋት ምንጭ ሆኖ ቆይቷል - ኢትዮጵያዊ ምሁር 🗣 አብዛኞቹ የምዕራብ አውሮፓ ሀገራት የራሳቸውን ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ምኞቶች ማሳካት እንጂ የአፍሪካ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ ሰላምና ደህንነት ትኩረታቸው አይደ…
ዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ የናይጄሪያን የፔትሮሊየም ምርቶች ውጪ ንግድ በሰባት እጥፍ አሳደገ 🇳🇬 እ.ኤ.አ በ2026 ሁለተኛ ሩብ ዓመት የናይጄሪያ የባሕር የፔትሮሊየም ውጤቶች ጭነት በቀን በአማካይ 561 ሺህ በርሜል ደርሶ፤ በ2023 ከተመዘገበው በቀን የ79 ሺህ በርሜል ዓመታዊ አማካ…
የሳኅል ሀገራት ጥምረት ኮንፌዴሬሽን ፓርላማ ጉባኤ መጀመሩ ቀጣናዊ ተግዳሮቶችን ለመጋፈጥ ወሳኝ ነው - ቻዳዊ የፖለቲካ ተንታኝ የሳኅል ፓርላማ የመክፈቻ ስብሰባ ሥነ-ሥርዓታዊ ክዋኔ ብቻ ሳይሆን፤ ለቀጣናው ዋና ዋና ተግዳሮቶች በተቀናጀ መልኩ ምላሽ ለመስጠት ወሳኝ እርምጃ መሆኑን ኤቫሪ…
A head-to-head of how 1xBet and Betano advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand and regulated-market focus, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Betway advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus regulated-market brand and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Melbet advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus bonus-led offshore acquisition, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
A head-to-head of how 1xBet and Parimatch advertise on Telegram — reach and bonus aggressiveness versus brand recognition and sponsorships, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals about each.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.