Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ሱፊይ አሕለሱና ወልጀመዐህ

@sufiyahlesuna
AR · العربيةSponsored-eligible

╔════◈◉◈════╗                      أهل السنة والجماعة             ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⚪️አህለሱና ወልጀመዓህ ስንል የሰለፎችንና የኸለፎችን የግንዛቤ ዘይቤ የሚከተሉ ማለት ነው። 🔴ይህ መንገድ ሌሎች የኢስላም አስተሳሰብ ተከታዮችን አያከፍርም 🔎አመላካች የሰሪን ምንዳ ያገኛልና ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያጋሩልን ╚════◈◉◈════╝

Members
12,053
Avg. views
964
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-11-25

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1321 weeks10-19

Recent posts

  • November 19, 2026

    አንድ ሰው ልጅ ይሞትበትና እጅግ ቀልቡ ይሰበራል ሀዘኑም ቅጥ ያጣል የሰፈሩ ኢማም ይህን ሰምተው በደንብ አድርገው ስለ ሰበር ይወቅጡታል እሱም ሃዘኑ መለስ ይላል የአላህ ነገር ጉድ አደል ኢማሙም ምን የመሰለ ጠንበለል ልጅ ይሞታቸዋል በተራቸው ሰብር ያጣሉ ሀዘናቸው ሞልቶ ይፈሳል ከዚህ …

    453 views26 reactionsOpen in Telegram
  • November 19, 2026

    ነሽጡ ነሽጡ

    641 views39 reactionsOpen in Telegram
  • November 19, 2026

    يا جمال النبي يا حنان النبي والله يا ناس مالنا غير النبي

    859 views39 reactionsOpen in Telegram
  • November 19, 2026

    ላሞኛችሁ ፖለቲካ በዚህ ጊዜ አያዋጣም ።!!

    1,055 views26 reactionsOpen in Telegram
  • November 19, 2026

    አንድ ብዬ ልጀምር ============ እኒህ እስር ቤት ግቢ ውስጥ ኩርምት ብለው ተኝተው የሚታዩት ሸይኽ ሙሐመድ ጦይብ ይባላሉ:: የላፍቶ ቢላል መስጂድ ኢማም ነበሩ:: በአንድ ዓመት ሦስት ጊዜ አሳስረዋቸዋል:: ታክሲ እየተሳፈሩ የደረሰባቸውን ሊነግሩኝ ደወሉልኝ ሸይኽ ሙሐመድ ጦይብ::…

    1,179 views65 reactionsOpen in Telegram
  • November 18, 2026

    ፈተና ማረም እንዴት ነው ሚያደክመው ? ጎበዝ ፤ በተመጣጣኝ ዋጋ ፈተና የማረም አገልግሎት የሚሠጥ ድርጅት እናቋቁም እንዴ ?

    1,218 views56 reactionsOpen in Telegram
  • November 18, 2026

    ሰማይ በፊዚክስ ትርጉም የተወሰነ ቦታ አይደለም ============================ 👉 ከዘመናዊ ፊዚክስ አንፃር ፣ በዩኒቨርስ ውስጥ ፍጹም «ላይ» የሚባል ነገር የለም ፤ የምናየው ሰማይ ከሁሉም አቅጣጫዎች ምድርን የከበበው የጠፈር መስፋፋት እንጂ ሌላ አይደለም ። ከምድር ገ…

    1,343 views25 reactionsOpen in Telegram
  • November 18, 2026

    በእርግጥ ትክክለኞቹ ሰለፊዮች የሃነፊ ፣ የማሊኪ ፣ የሻፊዒይ እና የሐንበሊ መዝሃቦች ናቸው! ከእነዚህ ውጪ ያሉት በውሸት ራሳቸውን የሰለፎች ተከታይ አድርገው የሚሞግቱ እንጂ ፤ ወደ ሰለፎች የሚያደርሳቸው ሰነድ የሌላቸው ሰነደ- ቆራጣዎች ናቸው ።

    1,374 views51 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-23 · last ad check 2026-11-26 02:32 UTC