Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀

@tdarna_islam
Created October 29, 2023
AM · አማርኛSponsored-eligible

ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ @daewaselefiyabot

Members
35,193
Avg. views
2,846
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Updated: 2026-10-13

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1320 weeks10-05

Recent posts

  • 2026-10-13

    ጤናማ ትዳር እንዲኖራችሁ ከፈለጋችሁ ከሚድያ ራቁ ሚዲያ ላይ ያለ ወንድ ለሴት ጠልነት የተጋለጠ ነው ሚዲያ ላይ ያለች ሴት ለወንድ ጠልነት የተጋለጠች ናት አራት ነጥብ

    388 views24 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    አንተን እንድትፈራህ አታድርጋት፤ ይልቁኑ ስትፈራ ወደ አንተ እንድትጠጋና እቅፍህ ውስጥ እንድትሸሸግ አድርጋት። ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ማለት የነፍስ ሰላምና የመንፈስ መረጋጋት እንጂ የፍርሃትና የጥርጣሬ እስር ቤት አይደለም!።

    1,937 views103 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    Plan A በተን ስልክ የምትጠቀም Plan B ስልኳ infinix የሆነ ምክንያቱም ቢያንስ ከኔ በላይ ትዕግሥት ይኖራታል

    3,025 views98 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    አንተ የተከበርክ አባት ሆይ! ልጅህ ከቤት ስትወጣ ስለምን እንደምትዋብ ወይም ማንን ለማስደሰት ብላ ራሷን አጌጣ እንደምትወጣ አስበህ ታውቃለህ? የአባትነት ቁጣህና መቅናት (غيرة) የት ደረሰ? በቤተሰብህ ላይ ጠባቂና ኃላፊ መሆንህን፣ አላህ ፊት ቆመህ እንደምትጠየቅ ረሳህ እንዴ? አላ…

    3,084 views62 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    ልክ እንደ አስካሪ መጠጥ ሁሉ ያላገቡትን ማፍቀር ያሰክራል

    3,625 views125 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    የሰው ልጆች ብዙ ወንጀሎች ይሰራሉ አንድን አካል የሆነ ወንጀል ሲሰራ ያገኘነው እንደሆነ አይቡ እንደብቅለታለን ከመሆኑምጋ የሸሪዓ ህግ ባለበት ሀገር ዝሙት ሲሰራ የተገኝ በቂ ምስክሮች ከተገኘ በይፋ እንዲቀጣ በይፋ እንዲዋረድ ተደንግጓል ለምን የዝሙት ወንጀል ትልቅነት አፀያፊነት ሌሎች …

    3,772 views59 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    ከብዙ ሰውጋ ዝሙት መስራት እንደ ጀብድ በሚቆጠርበት ዘመን ላይ ነው እኮ የተወለድነው አላህ ይጠብቀን

    3,538 views107 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-10-12

    አንዳንድ ሚስጥሮች እኮ ለልብ ወዳጅም ቢሆን አይነገርም የነገው ጠላታችን የዛሬ ወዳጃችን ሊሆን ይችላል

    3,736 views140 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.