Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

THE SHELBY FAMILY !!

@the_rule_of_shelby_family
Created April 15, 2022
AM · አማርኛSponsored-eligible

Really boy ለራስህ ክብር ይኑርህ ይኋውል bro አንድ ነገር አስታውስ 👇👇 (#ክብር_ከፍቅር_ይበልጣል !!) Owner 👉 @abekbee

Members
17,558
Avg. views
1,405
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-23

Cashier signals

Paid media
Yes
Paid messages
Yes

Recent posts

  • July 5, 2025

    Luxury Burger and piza juice Adres Asosa Tellphon 0923069432

    8,190 views15 reactionsOpen in Telegram
  • June 5, 2025

    🔘ክፍት የ ሥራ ማስታወቂያ Waitress= ብዛት 2 በስራው በቂ ልምድ ያለው/ ያላት የስራ ልምድ ማቅረብ የምትችል/ የሚችል የስራ ስዓት= በ shift Cashier= ብዛት 1 በስራው በቂ ልምድ ያለው / ያላት Chef= ብዛት 1 በስራው በቂ ልምድ ያለው/ ያላት ረዳት ምግብ አብሳይ=…

    7,181 views3 reactionsOpen in Telegram
  • December 4, 2024

    * ህይወት እንደምታስቧት ቀላል አይደለችም፤ ህይወት አስቸጋሪ እና ውስብስብ ነች፤ በህይወት ውስጥ የባለፈው ጊዜ እና የወደፊቱ ሁሉም ጊዜ የሚገናኙበት ነች፤ ያ....የነበረው ነገር እንደምንም እስካሁንም ድረስ አለ፤ እንዴትስ ሊጠፋ ይችላል? ሁሉም እዚያ የነበረው ነገር እስካሁንም ድረስ…

    11,385 views26 reactionsOpen in Telegram
  • October 30, 2024

    አምላክ ለጥንቱ የእስራኤል ሕዝብ የሰጠው ሕግ “ሕይወት በሕይወት” እንዲከፈል ይጠይቅ ነበር። (ዘጸአት 21:​23) በዚህ ሕጋዊ መሠረታዊ ሥርዓት መሠረት የሰውን ዘር ኃጢአት ለመሸፈን የሚከፈለው ዋጋ አዳም ካጣው ጋር ተመጣጣኝ መሆን ይኖርበታል። የኃጢአትን ደመወዝ ሊከፍል የሚችለው የአ…

    8,620 views10 reactionsOpen in Telegram
  • October 30, 2024

    !” “ኢየሱስ አዳኛችን ነው!” በዓለም ዙሪያ በሚገኙ ብዙ አገሮች ውስጥ እንዲህ ያሉት መልእክቶች በሕንፃ ግድግዳዎችና ሕዝብ በሚበዛባቸው ሌሎች ቦታዎች ተጽፈው ይታያሉ። በሚልዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ኢየሱስ አዳኛቸው እንደሆነ ከልባቸው ያምናሉ። “ኢየሱስ የሚያድነን እንዴት ነው?” ብለህ ብ…

    6,448 views16 reactionsOpen in Telegram
  • September 10, 2024

    እንኳን አደረሳችሁ ፦ በባለፍው አመት ክፉ ነገር ሳይደርስብን ቢደርስብን ክፉውን ለመልካም እያረገልን በሚለዋወጡ ሁኔታዎች እና ሰዎች መሀል አንድም ቀን በሆኔታዎች መቀየር ያልተቀየረብን ምናልባት በአስቸጋሪው ሁኔታዎች እና ባህርያችን ብንቀየርበት እንኳን በዝምታ ፍቅሩ ወደ ራሱ እየጠራን…

    7,152 views20 reactionsOpen in Telegram
  • July 29, 2024

    ሞዴል አርብቶአደሩን የ EBC ጋዜጠኛ ቤቱ ሄዶ ኢንተርቪ እያደረገው ነው ... ጋዜጠኛ ፦ ፍየልህን ምንድነው የምትመግባት? ገበሬው ፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን ገበሬው፦ ሳር ነው። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ ያው ሳር ነዋ። ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት ነው? ገበሬ…

    9,958 views36 reactionsOpen in Telegram
  • April 15, 2024

    ስለ አንድ ሰው ይህ ሰው ለሰው እይታ ደስተኛ እና በሕይወቱ ስኬታማ ሊመሰል ይችላል እና ይሄ ሰው ይስቅ ይሆናል ሲታይ ግን ውስጡ ያለቀሳል ባዶነት ይሰማዋል። ስለዚህ ሰው ሳዋራ እናንተን ሊነካ ይቻላል ግን ማዉራቴን ቀጠልኩ... ይሄ ሰው ሁልጊዜ በሚባል መልኩ ድብርት ወስጥ ይኖራል ቤቱ…

    10,157 views34 reactionsOpen in Telegram

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-09-04 · first ad check queued