Channel
ጴጥሮሳውያን የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መወያያ ግሩፕ
Recent posts
- September 12, 2026
የፈረንሳይ አብዮት ቀመር (1793) ^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^ ይህ ቀመር የፈረንሳይ ሪፐብሊካን አቆጣጠር በመባል ይጠራ የነበረ በፈረንሳይ አብዮት (1789-1799) ወቅት ተዘጋጅቶ "የጸደቀ" ሲሆን፣ የፈረንሳይ ሪፐብሊካን የቀደመውን የቀን ቀመራቸውን Anno Domi…
9 reactionsOpen in Telegram - September 12, 2026
╔✞═•┉✽✥⛪✥✽┉•═✞╗ 🌼… #ዓመተ_ምሕረት……🌼 ╚✞═•┉✽✥⛪✥✽┉•═✞╝ የምሕረት ቃልኪዳን የተሠጣት ሰአሊተ ምሕረት አዛኝቷ ድንግል እመቤታችን ባሕረ ምሕረት ከተባለ ልጇ ከክርስቶስ ዘንድ ምሕረቱን ታሠጠን። እንኳን ለ፳፻፲፱ ዓመተ ምሕረት በሰላም እደረሳችሁ! የእግዚአብሔር ምሕ…
9 reactionsOpen in Telegram - August 7, 2026
ፍልሰታ ምን ማለት ነው? ፍልሰታ ማለት ‹ፈለሰ – ተሰደደ› ከሚለው ግሥ የወጣ ነው፡፡ ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው ወደ ማያልፈው ዓለም ከመቃብር የወጣችበት (የተነሣችበት) ቀን ማለት…
19 reactionsOpen in Telegram - July 22, 2026
Media post
- July 22, 2026
Media post
- July 22, 2026
Media post
- July 22, 2026
Media post
- July 22, 2026
ሰበር አሳዛኝ መረጃ!! በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም 7(ሰባት) መነኮሳት በድሮን ሕይወታቸውን አጡ። ዛሬ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ዓባይ በረሃ ያለችዋ ቅድስት አርሴማ ገዳም መነኮሳት በፀሎተ ቅዳሴ ላይ እያሉ…
61 reactionsOpen in Telegram
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-05-11 · last ad check 2026-10-23 11:08 UTC
