Channel
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። ማርኬቲንግ 📞 0979333111 @tikvahethmarketingbot መረጃና መልዕክት ፦ 0998999899 @tikvahuniversity @tikvahethafaanoromoo @tikvahethmagazine @tikvahethsport @tikvahethiopiatigrigna
Updated: 2026-09-06
"ወጣቶቻችን እና የሚቀጥለው ትውልድ በኢትዮጵያ ትልቁ ሀብት ውሃ ስለሆነ፣ የውሃ ልማቱን ይቀጥልበታል፣ ይገፋበታል ብለን እናስባለን " - ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ፕሮፌሰር እና የቀድሞ የህዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ቡድን አባ…
Media post
#Merkato በመርካቶ ዛሬ ከምሽት 1 ሰዓት ገደማ አንስቶ ለሰዓታት በቆየ የእሳት አደጋ ንብረት ላይ ውድመት ደርሷል። አደጋው የደረሰው " ጣሳ ተራ " ፣ የጨርቃ ጨርቅ አልባሳት መሸጫ መጋዘኖች ላይ ነው። ለሰዓታት በዘለቀው የእሳት አደጋ በስፍራው የሚሰሩ ነጋዴዎች ንብረታቸውን ለማሸ…
Media post
" አንዳንድ አስመጪዎች ቢሮው እየወሰደ ያለው እርምጃ ጊዜያዊ ነው፣ ከሆነ ጊዜ በኋላ ይቀራል የሚል እሳቤ አላቸው። ግን እርምጃው ይቀጥላል " - አቶ መሐመድ አብዱራህማን የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ፣ በክልል የመኪና አስመጪነት የንግድ ፈቃድ ያለው አካል አዲስ ያመጣውን መኪና መሸጥ ያለ…
Media post
የአከራይና ተከራይ ውል እድሳት ጊዜ ተራዘመ። የአከራይና ተከራይ ውል ምዝገባና እድሳት የመጨረሻ ጊዜ እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም. መራዘሙን የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው የጊዜ ገደቡን ያራዘመው በተለያዩ ምክንያቶች ውላቸውን ማደስ ያልቻሉ አከራዮ…
አስደሳች ዜና! አዋሽ ባንክ መጪውን የ2019 አዲስ ዓመት በማስመልከት የ2.2 ሚሊዮን ብር የአበባየሆሽ / የሽኖዬ የቲክቶክ ቻሌንጅ ሽልማት ማዘጋጀቱን ሲገልጽ በታላቅ ደስታ ነው! =================================== አበባየሆሽ ወይም ሽኖዬ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ!…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.