Channel
Wazema is Radio other contents are available either in our website/social media or FM radio stations in Ethiopia. www.wazemaradio.com
Updated: 2026-08-27
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ነሃሴ 25፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ያዘጋጃቸውን አዲስ ዲጂታል መታወቂያ ያላወጡ የመንግሥት ሠራተኞች ከጳጉሜ 1 ጀምሮ የከተማ አሥተዳደ…
ለቸኮለ! ቅዳሜ፣ ነሃሴ 23፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ የጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጌታቸው ረዳ፣ የሱዳን ጦር ሠራዊት በምዕራብ ኢትዮጵያ የድንበር አካባቢዎችንና መንደሮችን በከባድ መሳሪያ በመደብደብ ጉዳት እያደረሠ ይገኛል በማለት ለአልጀ…
ለቸኮለ! ዓርብ፣ ነሃሴ 22፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ በኦሮሚያ ክልል ምእራብ ሸዋ ዞን ኢልፈታ ወረዳ ዛሬ ዓርብ ማለዳ ላይ የአማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት፣ የወረዳው የሚሊሺያ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ሌሊሳ ወርቁን ጨምሮ ሌሎች የአካባቢው የአስተ…
ለቸኮለ! ሐሙስ፣ ነሃሴ 21፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ገንዘብ ሚንስቴር የማክሮ ኢኮኖሚ ትንበያ ማዕቀፉን ሊቀይር መኾኑን አንድ የዓለማቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ሪፖርት አመለከተ። አሁን ያለው የሚንስቴሩ የምጣኔ ሀብት መለኪያ መንግሥት በቅርቡ የወሠዳቸው የ…
ለቸኮለ! ረቡዕ፣ ነሃሴ 20፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ እና በአፍሪካ ኅብረት የአሜሪካ መልዕክተኛ ዋልተር ፓርስ፣ በአፍሪካ ቀንድ የአፍሪካ ኅብረት ተወካይ ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ ሰሞኑን በመቀሌ ያደረጉት ጉብኝት ተስፋ እንደሠ…
ለቸኮለ! ማክሰኞ፣ ነሃሴ 19፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ኢትዮጵያ፣ ደቡብ ሱዳን ውስጥ በተሠማሩ ሁለት ኢትዮጵያዊያን የተመድ ሰላም አስከባሪ አባላት ላይ የታጠቁ አካላት የፈጸሙትን ጥቃት አወገዘች። በጁባ የኢትዮጵያ ኢምባሲ፣ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በክስተቱ ዙሪያ…
የትግራይ ነዋሪዎች ፓስፖርት ለማውጣት አዲስ አበባ መምጣት ይገደዳሉ፣ እሱም ከተሳካ! የዋዜማን ዝርዝር ዘገባ ያንብቡ- https://cutt.ly/UyghIjTX
ለቸኮለ! ሰኞ፣ ነሃሴ 18፣ 2018 ዓ፣ም የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች 1፤ ዛሬ ረፋዱ ላይ በደቡባዊ እና ሰሜን ምዕራብ የትግራይ አካባቢዎች የድሮን ጥቃቶች እንደተፈጸሙ የክልሉ የዜና ምንጮች ዘገቡ። በደቡብ ትግራይ ዞን ራያ አዘቦ ወረዳ ሁለት የድሮን ጥቃቶች እንደተፈጸሙ የዞኑ ባለሥልጣናት…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.