Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛

@yamazemur_getemoche
Created February 9, 2018
AM · አማርኛSponsored-eligible

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @miki_mako Buy ads: https://telega.io/c/yamazemur_getemoche

Members
144,480
Avg. views
11,561
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-23

Cashier signals

Paid msg (stars)
20
Paid media
Yes
Paid reactions
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1323 weeks09-28

Recent posts

  • October 21, 2026

    🔍 በዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ የተፃፈው ሕማማት 🤩 ልታነቡት የሚገባ ድንቅ መፅሐፍ ነው⚡️ ✈️ መፅሐፉ ከሌላችሁ በPDF ለማግኘት ከታች ያለው ቻናል ላይ ያገኙታል 👉@EOTC_Library✅ 👉@EOTC_Library✅

    1,844 views21 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    እንደበደሌ አልከፈልከኝም ዲያቆን ብስራት ጨብሲ https://youtube.com/watch?v=LaLXFdgdNqQ&si=X47-_iEdOR0x8-5X

    7,351 views30 reactionsOpen in Telegram
  • October 16, 2026

    በገና ከነቦርሳው መግዛት የምትፈልጉ እና መማር የምትፈልጉ በ 0936290305 ላይ ይደውሉ።

    17,269 views49 reactionsOpen in Telegram
  • October 11, 2026

    ✞ስደትሽን ሳስብ✞ ስደትሽን ሳስብ ስለአንቺ ልገፋ ለካስ ስደት አለ ቀን በሰው ሲከፋ ወስዶ ሳያስቀርሽ ወንዝና ጅረቱ ምሳሌ ሆነሻል ድንግል ለፍጥረቱ እንዳልቅበዘበዝ ሁኚ ከአጠገቤ ድንግል ሆይ ስራሽን መዝግቦታል ልቤ በምሕረት ይለፈኝ በፍጹም ይቅርታ እሺ ባዩ ልጅሽ የታቀፍሽው ልጅሽ አዝ…

    28,938 views153 reactionsOpen in Telegram
  • October 9, 2026

    ✞የአርማንያ ሰማዕት✞ ለሰማያዊ ክብር በወንጌል(፪) ያስጌጠሽ ለቃሉ ምስክር አምላክ የጠራሽ የአርማንያ ሰማዕት(፪) አርሴማ አንች ነሽ፣ የምሥጢር ዋሻ ነሽ የሰማይ ሙሽራ በዓለማት ሁሉ ክብርሽ የሚያበራ ምግባር(፪)እና እምነትን አስተባብረሽ ይዘሽ በመንግሥተ ሰማይ አክሊል ተቀዳጀሽ አዝ=…

    24,580 views84 reactionsOpen in Telegram
  • October 9, 2026

    አርሴማ አርሴማ (፪) ቅድስት (፪) ምስክር ፅኑ ሠማዕት አርሴማ (፪) ቅድስት አርሴማ - በፍቅሩ ተስበሽ አርሴማ - አለምን ንቀሽ አርሴማ - ሰማዕት ልትሆኝ አርሴማ - ሄደሽ በፈቃድሽ አዝ= = = = = አርሴማ - የአትኖስያ ለቅሶ አርሴማ - ሆድሽን ሳያባባው አርሴማ - መስቀሉን አን…

    20,574 views126 reactionsOpen in Telegram
  • October 8, 2026

    በገና ከነቦርሳው መግዛት የምትፈልጉ በ 0936290305 ላይ ይደውሉ

    17,971 views16 reactionsOpen in Telegram
  • October 7, 2026

    https://youtu.be/NjaKxTHtIlg

    21,509 views54 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-23 · last ad check 2026-10-23 22:57 UTC