Channel
የኛ ሊቨርፑል ስለ ሊቨርፑል ታማኝ መረጃዎች ብቻ የሚቀርቡበት ተዎዳጂ የቴሌግራም ቻናል ነው ይከታተሉን ከሌሎች እንለያለን ለሊቨርፑላዊያን ብቻ'' crater /owner @natiliverpoolynwa ለማስታወቂያ ስራ @natiliverpoolynwa @yegnamarkting @khalidwz4 📞+251947569944 📞+251946959689 📞+251996967169
Updated: 2026-09-09
Anfield is ready for the return of the Champions League 👌
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ የአንበሳ ልጅ ምን ይባላል? ቀድመው ለመለሱ 5 ሰዎች የ500 ብር ካርድ ይሸለማሉ።
የዘንድሮው የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ዋንጫ አሸናፊ ማን ይሆናል ?
Media post
የሊቨርፑሉ ኮከብ ማክ አሊስተር ስለ ስሎትና ኢራኦላ ንፅፅር ለቀረበለት ጥያቄ ይህን ምላሽ ሰቷል፦ "እኔ እንደነዚህ ያሉ ንፅፅሮችን ማብዛት አልወድም። የሚቀራረቡ ነገሮች እንዳሉ ሁሉ የየራሳቸው ልዩነትም አላቸው፤ ዋናው ነገር ግን በእግር ኳስ ውስጥ አዲስ ተአምር የለም፣ ሁሉም ነገር …
🤩የUCL የመጀመሪያ ጫዎታ ዛሬ በታላቁ አንፊልድ ሮድ ሊቨርፑል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ጋር የሚያደርጉት ጫዎታ በምሽቱ በጉጉት ከሚጠበቁ ጫዎታዎች አንዱ ነው🔥 ድል ለታላቁ ሊቨርፑል እናሸንፋለን 💪 GOOD LUCK MY BLOOD LIVERPOOL YNWA 🔥 @yegnaLiverpool
የጨዋታ ቀን ✅ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ 1ኛ ዙር ጨዋታ ! 🔴 ሊቨርፑል ከ አ ዙር ጨዋታ ! ሊቨርፑል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ ቀን= ዛሬ ሰዓት= አመሻሽ 4:00 ሜዳ= አንፊልድ ስታድየም ድል ለሊቨርፑል ❤️ @yegnaLiverpool @yegnaLiverpool
ኢራኦላ ከነገው የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታ በፊት የሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ዋና ዋና ነጥቦች 🚩 በፍጥነት እና በከፍተኛ ጫና ስለመጫወት ኢራኦላ ተጫዋቾቻቸው ጉልበታቸውን ለቀጣይ ጨዋታ በሚል እንዲቆጥቡ እንደማይፈልጉ ገልፀዋል 🗣"ተጫዋቾቼ ሌላ ጨዋታ እንዳለባቸው እያሰቡ በሂሳብ ስሌት…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.