Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

የመዝሙር ግጥሞች ☦️

@yemezmur_gitimoche
Created June 7, 2023
AM · አማርኛSponsored-eligible

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት  🎻 የበገና መዝሙራት   👑 የቅዱሳን መዝሙራት  🙏 የንስሐ  መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት   🌦 ወቅታዊ መዝሙራት https://t.me/Yemezmur_Gitimoche ለጥያቄ ለአስተያየት ማስታወቂያ ለማሰራት @fikreabe

Members
25,854
Avg. views
1,935
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-26

Cashier signals

Paid msg (stars)
10
Paid media
Yes
Paid reactions
Yes

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1323 weeks10-19

Recent posts

  • October 8, 2026

    ጠቃሚ የሆኑ የኦርቶዶክስ ቻናሎች recommend ላርጋችሁ 🥰 በውስጡ የያዙት 🟥 የየዕለቱን ምስባክ ለማግኘት 👈 ይንኩት 🤔ከባባድ ጥያቄዎች ከምሶች ጋር 👈ይንኩት 🟦የቅዱሳን ገድላት በvideo እና በፅሁፍ👈 ይንኩት 🗣 ከ አባ ጳውሊ ጋር ሰውችን እዴት እዲሚያስት 👈 ይንኩት…

  • October 7, 2026

    #ወርኃ_ጽጌ (ከመስከረም 26 እስከ ኅዳር 6) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስርአት መሰረት ከመስከረም 26 ቀን እስከ ሕዳር 6 ቀን ያለው 40 ቀን የእመቤታችን ና የልጇን ስደት በማሰብ ወርኃ ጽጌን (ዘመነ ጽጌን) ታከብራለች፡፡ ይህ 40 ቀን የእመቤታችንና የጌታ ስደት…

  • October 7, 2026

    እንኳን ከዘመነ ክረምት ወደ ዘመነ መጸው አሸጋግሮ በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ✍️ ስንዱ #እመቤት #ቤተ_ክርስቲያን (ሃገራችን) ሁሉ ነገሯ በሥርዓት ነውና ዓመቱን በዘመናት ከፍላ ትጠቀማለች:: እሊሕም ዘመናት #መጸው (ጽጌ): #ሐጋይ (በጋ): #ጸደይ (በልግ) ና ክረምት ናቸው::…

  • October 6, 2026

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ኀለፈ ክረምት ቆመ በረከት፤ ተሠርገወት ምድር በስነ ጽጌያት ፤ለመርዓዊሃ ትብሎ መርዓት፤ ወልድ እኁየ ወረደ ውስተ ገነት። ክረምት አለፈ በረከት ተተካ ምድር በአበቦች ውበት ተጌጠች ሙሽሪት ሙሽራዋን ወንድሜ ወልድ ወደ ተክል ቦታ ወረደ አ…

    788 views8 reactionsOpen in Telegram
  • October 3, 2026

    በማርያም አማላጅነት ያምናሉ 🥰

  • October 3, 2026

    ከ30 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???

  • October 3, 2026

    👉ሲያስተምር እንባ ከአይኖቹ ይቀድሙታል ተስፋ የቆረጠውን ወጣት ተስፋ ይሰጠዋል በእግዚአብሔር ቃል ተስፋውን ያለመልማል የመምህር እዮብ ይመኑ ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇👇 የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት የመምህር እዮብ ይመኑ ትምህርት

  • September 29, 2026

    የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️

Research from the blog

All →

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-04-24 · last ad check 2026-10-26 20:49 UTC