Channel
👉 እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግነው። መዝ. ፻፶ ፡ ፮ ❝በጎንም ለማድረግ ብትቀኑ የሚያስጨንቃችሁ ማነው? 1.ጴጥ 3፡13 በዚህ ግሩፕ፦ ✔️ የቅዱሳን አባቶች ምክር ✔️ መዝሙር ✔️ ትምህርቶች ✔️ መፃህፍት እና ✔አስተማሪ ታሪኮችን ያገኙበታል። 👉 ሀሳብ መስጠት ይቻላል🙏
Updated: 2026-08-02
ሀሰተኛ ነብያትን እውነተኛ ነብያት እንዲነሱ በማድረግ፣ የስህተት አስተምህሮን እውነተኛውን ወንጌል ከስህተቱ አብልጠው የሚገልጡ አስተማሪዎችን እንዲወጡ በማድረግ፣ አንጅ በርካታ ውይይት በማድረግ እና የአቋም መግለጫ ደጋግሞ በማውጣት መከላከል አይቻልም። መጋደላችን ከስጋና ከደም ጋር አይ…
Media post
ሰላም እህቶች ዘንድሞች ከይቅርታ ጋር እስኪ የፍልሰታ መዝሙሮችን ላኩልኝ ለዛሬ የምታውቁትን ነገ ስልጠና ነበረን ተባበሩኝ
እናቴ 🥰🥰🥹
🕊 #ትላት ያልነው ቀን ዛሬ ብለነው ነበር ፤ ዛሬንም ነገ ላይ ትላት ይባላል ፤ ነገን ደሞ ሲተካ ዛሬ ይሆናል ፤ ምንም ቋሚ ነገር የለም በህይወት ውስጥ ፤ ሁሉም እንደ ጉም አላፊ ነው፤ የማይቀየረው ትላትም ዛሬም ነገም አዲስ የማያረጅ የማይቀየር በሁኔታዎች የማይለወጥ ወደ እርሱ መሄ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-31 · first ad check queued
ሮሜ 12 ¹⁹ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። ²⁰ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። ²¹ ክፉውን በመልካም አሸንፍ …
ሮሜ 12 ¹⁹ ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና። ²⁰ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። ²¹ ክፉውን በመልካም አሸንፍ …
"የሰው አይን ሊያይህ ይችላል፣ የሰውም አንደበት ሊወቅስህ ይችላል፤ ነገር ግን ከገዛ ሕሊናህ የምታመልጥበት ምንም ስፍራ የለም። ንስሐ ማለት የሕሊናህን ዳኝነት በእግዚአብሔር ምሕረት መፍታት እንጂ የኃጢአትህን እዳ በራስህ ላይ መደርደር አይደለም።" ቅዱስ አምብሮስ