Channel
💫 እንኳን ወደ መርከዛችን በደህና መጣችሁ 🌿 📚 በማዕከላችን ውስጥ የምታገኙት፦ 1️⃣ በተለያዩ መሻይሆችና ኡስታዞች ተቀርተው የተጠናቀቁ ዱሩሶች 📎 ዱሩሶቹን ለማግኘት ከዚህ ይጫኑ: 👉 https://t.me/teaching_of_all_prophets/71024 💬 ሀሳብ ወይም አስተያየት ካለዎት: 📩 @mmuhhammedd
Updated: 2026-09-08
https://t.me/teaching_of_all_prophets/134296
የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች ~ ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። በያመቱ በዚህ ሰሞን የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:- 1. ድግምትና ጥንቆላ፦ በሃገራችን የተለ…
💫አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ 💫 በደንብ ሼር ይደረግ አህባቢ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ከስር የታላላቅ መሻይሆች እና ኡስታዞች ሙሉ ደርስ pdf ተገጥሞለት በአንድ ማዕድ ቀርቧል በቻላችሁት አቅም ባገኛችሁት አጋጣሚ ሁሉ በግልም በግሩፕም በቻናልም በሁሉም መገናኛ …
ሐረር ሶፊ፣ ሶፊ ማልት፣ ስንቅ… ወዘተ Alcohol Free የሚለው ጽሑፍ ሸውዷቸው በዚህ የተያዛቹ ካላቹህ ትጠነቀቁ ዘንድ፤ ✅https://t.me/teaching_of_all_prophets/134293
Media post
https://t.me/teaching_of_all_prophets/134291
መሳጂዶቻችን ዛሬ እንዴት ብለው ውለው ይሆን ዛሬ እኮ ዙሁር በወቅቱ አይሰገድም የት ካላችሁ መውሊድ ከሚከበርባቸው መሳጅዶች ዛሬ የአላህ የተከበሩ ቤቶች(መሳጅዶች) ክብርራቸው ተደፍሮ የሚውልበት ቀን ነው ማን ነው እንዲህ አይነት አሰቀያሚ ና የመስጅድን ክብር የሚያጎድፍ ስራ የሚሰራ ልት…
ልክ በዛሬዋ እለት ከ1438 አመት በፊት በረቢዐል አወል 12 የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ወደ አኼራ ሄደዋል ። እሳቸው በሞቱ ሰአት የነበረውን ክስተት አነስ ኢብኑ ማሊክ ሲናገር እንዲህ ይላል፦ “ረሱል ﷺ የሞቱ እለት እኛ ልክ በዝናባማ ሌሊት እንደጠፉ በጎች ሆንን” ሀቢባችን አርአያችን የሆ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-22 · first ad check queued