Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

@yesheh_kalidrashid_daewawoch
EN · EnglishSponsored-eligible
Members
15,345
Avg. views
1,254
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1319 weeks09-28

Recent posts

  • 2026-06-08

    በጥንታዊቷ የቲክሪት መንደር በጢግሪስ ወንዝ አቅራቢያ በቀድሞ የፐርሺያ ነገስታት በተገነባው ቤተ መንግስት ውስጥ ተደላድሏል። ስኬት እና ብቃቱ ከስነምግባሩ ጋር ተዋህደው ለስልጣን አብቅተውታል። እንደ ኸሊፋ ላቅ ያለ ከበሬታና ተሰሚነትን ቢቸርም እንደ ሀገር መሪ ሁሉ ቢታዘዘውም በላጤነት…

    7,315 views209 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-06-08

    Media post

    5,873 views24 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-06-07

    በዝምታ ከተዋጠው ሥፍራ ድምፅ ይሰማል። አላህ ነው! "የጀነት ሰዎች ሆይ! አሰላሙዐለይኩም" ይላቸዋል። ያረብ ድምፅህን ከሚሰሙ፣ ፊትህን ከሚያዩ ባሮችህ መሐል መድበን። ከጥሞና ጊዜ በኋላ ዳግም ተመልሻለሁ። ብዕሬን ስዬ ላወጋችሁ ብቅ ብያለሁ። ታሪክን የኋሊት እየዘከርን የሙጃሂዶቻችንን …

    6,223 views116 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-05-18

    እኛ ከብራንዱ ስናማርጥ ጣፋጭ ጣፋጩን ስናላምጥ ወንድሞቻችን ለጀነት ይሽቀዳደማሉ። ዚክር ባጀበው የጂሃድ ውሎ አላህን ለማስደሰት ይባትላሉ። በመንገዱ እየተፋለሙ ጥለው ይወድቃሉ አላህ አላህ እያሉ። በፈገግታቸው ደምቀው ፊታቸው እንዳበራ ሩሐቸው ከነፍሳቸው ይላቀቃል። አፀደ ገላቸው ጠረኑ …

    7,940 views108 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-05-16

    ወንድ ነው ከሪጃሎች የተመደበ። በቡንዱቂያው የአላህን ጠላቶች ያርበተበተ። ከጌታው ጋር ለገባው ቃል ኪዳን ፍፁም የታመነ። ሽበታሙ ጦረኛ፣ የመስጂደል አቅሳ እረኛ ይሉታል። በእርግጥም እርሱ ዒዘዲን ሐዳድ ይሰኛል። ልቦች ሲወዛወዙ የፀና፣ ተራራውን ሳይለቅ ተቸክሎ የተቃና። በማይናወጥ ቁር…

    7,145 views134 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-05-06

    እኩለ ለሊት ነው። ድቅድቅ ያለ ጨለማ። ፍጥረተ ዓለሙ በዝምታ ተውጧል። በድካም የዛሉ ሰውነቶች ጎኖቻቸውን ከፍራሹ አጋድመዋል። ከታች በንግድ ሱቆች ከላይ በመኖርያ ቤት የተከበበው ህንፃ በእሳት መንደድ ጀምሯል። አምስተኛ ወለል ላይ አንዲት አራስ ታንኮራፋለች። ስድስት ዓመታትን በልጅ እ…

    7,854 views145 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-05-06

    Media post

    5,639 views19 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-05-05

    ብራዚላዊ ነው። የሶስት ልጆች አባት። ቲያጎ አቪላ ይሰኛል። ባለቤቱንና የአብራኩን ክፋዮች ባዶ ቤት ትቶ የወራሪዋ እስራኤልን ከበባ ለማፍረስ ደግም ደጋግሞ ባህር አቋርጧል። ላይደርስ አሊያም በሕይወት ሊመለስ እንደማይችል እያወቀ ጀልባ ተሳፍሮ ወደ ጋዛ ኳትኗል። በተደጋጋሚ እየተመላለሰ …

    6,102 views134 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.