Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ | Abel Mekbeb

@z_abelmekbeb
AM · አማርኛSponsored-eligible
Members
37,380
Avg. views
2,854
CPM (est.)
—
Ads indexed
30

Ad niches in this channel

Top advertisers in this channel

All advertisers in this channel →

Activity

04-1318 weeks09-28

Recent posts

  • 2026-10-03

    ለምኚ ድንግል ለምኚ ድንግል ለምኚ/ 2/ ለኃጥአን/ 3/ አይደለም ለጻድቃን/2/ አዝ ለምኚ ታላቅ ስጦታዬ " አዛኝ ሩኅሩኅ ነሽ " የጌታዬ እናት " ጸጋን የተመላሽ " የአምላክ ማደሪያ " ለምነሽ አስምሪኝ " አማናዊት ጽዮን " ከእኔ አትለይኝ አዝ ለምኚ ሐዘንሽ ሐዘኔ " ለእኔ ይሁን …

    4,664 views53 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-27

    መስቀል አበራ መስቀል አበራ ሰማይን አስጌጠ በብርሃኑ ፀዳል ምድር ተለወጠ ፀሐይን አሳየ ከሁሉም በላይ ተዓምሩ ድንቅ ነው በምድር በሰማይ አዝ የመስቀሉን ነገር ለማያምኑት ሁሉ ሞኝነት ነው እና እንዳለ በቃሉ መስቀሉን ፍለጋ እሌኒ ተነሳች ከተቀበረበት ከቦታው ደረሰች አዝ ለሦስት መቶ ዓ…

    6,009 views35 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-26

    መስቀል ክብሬ ነው | ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ምልክቴ ነው ከቀስት ማምለጫዬ መስቀል ክብሬ ነው ከክፉ መውጫዬ /2/ አዝ የእባቡ እራስ ሚቀጠቀጥበት በመስቀል ቤዛነት መርገም ተሻረበት ሰው በእፀ መስቀል ከእግዚአብሔር ታረቀ የምሕረት ቀን ወጣ መከራው እራቀ ኦ በመስቀል ጠላት ተቸገረ…

    6,002 views37 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-22

    እኔ ግን በምህረትህ ብዛት እኔ ግን በምሕረትህ ብዛት እኔ ግን በይቅርታህ ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ አመልክሃለው እዘምርልሃለሁ በሕይወቴ ዘመን አንዲት ነገር ሻትኩኝ በቤትህ ተጥዬ መኖሬን መረጥኩኝ ከኃጢአት ድንኳን የአንተን ደጅ ይሻላል እረፍቴ ጌታዬ እቅፍህ ይሞቃል(፪) አዝ የክብርህ…

    7,264 views45 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-14

    ስድቤን አርቀሽ ስድቤን አርቀሽ ነውሬን ሸፈንሽው እመ አምላክ በአንቺ መቼም አላፍር ስምሽን ጠርቼ እጽናናለሁኝ ሀዘኔን በአንቺ እረሳለሁኝ ነውር አለብኝ ብዙ ስድብ አንጀት የሚልጥ ልብ የሚያቆስል ስሜን ለውጠው ቢያንቋሽሹኝ በሀዘን በለቅሶ ድንግል መጣሁኝ እንደ ሃና ሆኜ ከቤተ መቅደስ በ…

    9,454 views59 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-11

    አዲስ መዝሙር እድሜን ጨመርክልኝ ዘማሪ አቤል መክብብ https://t.me/Z_AbelMekbeb https://t.me/Z_AbelMekbeb https://t.me/Z_AbelMekbeb

    7,863 views78 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-10

    ደግ ደጉን አሳየን ደግ ደጉን አሳየን ደስ ይበለን በአዲስ ዓመት ይቅር በለን ባጠፋነው የፍቅር አባት የምሕረት አዝ ከምናየው ከምንሰማው ይከልለን ቸርነትህ መቼም እኛ በድለናል እግዚአብሔር ግን ይቅር ባይ ነህ ሾተል ስቦ የነበረው አበባን ይስጥ ለወንድሙ ከመቅበዝበዝ ከጸብ ይውጣ አብሮት…

    8,351 views52 reactionsOpen in Telegram
  • 2026-09-06

    ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ በአንቺ በእናቴ በእመቤቴ አዝ እንቺ በመሆንሽ የሕይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ፍቅርሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በሕይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘላለም /2/ …

    9,366 views58 reactionsOpen in Telegram

Research from the blog

All →

Sponsored impressions seen in this channel · EUR cabinet

Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.