Channel
90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promotion: @marketing_team90 Feedback: @tammejr @matiwosalaye Fair use videos for news & commentary.
Updated: 2026-09-09
ጥያቄ፦ ባሎንዶሩን ማን ያሸንፋል? ፔትር ቼክ፦ “ሜሲ የማሸነፍ ጥሩ ዕድል ያለው ይመስለኛል።”
ኪሊያን ምባፔ፦ “ለእኔ ባሎንዶርን ከማሸነፍ ይልቅ ከሪያል ማድሪድ ጋር ቻምፒየንስ ሊጉን ማሸነፍ የበለጠ አስፈላጊ ነው።”
ኤንዞ ማሬስካ ስለ ቡዋዲ፦ “ፈረንሳይኛ፣ እንግሊዝኛ እና ስፓኒሽኛን በጣም አቀላጥፎ ይናገራል። ሰዎችን በመረዳት ችሎታው እና በብስለቱ ረገድ ከሌሎች የተለየ ነው።”
ሀኪም ዚዬች ሪዮ ደ ጄኔሮ ደርሷል፤ የቦታፎጎ ደጋፊዎችም በደማቅ ሁኔታ ተቀብለውታል። ዚዬች ቦታፎጎን መቀላቀሉ ለብዙዎች ያልተጠበቀ ዝውውር ሲሆን፣ የክለቡ ደጋፊዎችም እሱን በቦታፎጎ ማሊያ ለማየት ከፍተኛ ጉጉት አሳይተዋል። @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Spo…
🇪🇺ምሽት የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች 01:45 | ባርሴሎና ከ ፌይኖርድ 01:45 | ስቱትጋርት ከ ቫይኪንግ 04:00 | ሊቨርፑል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ 04:00 | ናፖሊ ከ አርሰናል 04:00 | ፒኤስጂ ከ ስሎቫን ብራትስላቫ 04:00 | ስፖርቲንግ ከ ጋላንታሳ…
ትላንት ምሽት የተደርጉ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች አቴንስ 1-0 ላስክ ክለብ ብሩጅ 2-3 አስቶን ቪላ ዶርትሙንድ 3-2 ቪያሪያል ፖርቶ 0-2 ማንቸስተር ሲቲ ሊል 2-3 ቤቲስ ሪያል ማድሪድ 2-0 ኢንተር ሚላን @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
የዛሬወቹ የእንግሊዝ ተወካዮቹ አስቶን ቪላ እና ማንቺስተር ሲቲ በድል ተወጥተዋል ። ከሚቀጥሉት ምን እንጠብቅ ? @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
ሁይሰን VS ላውታሮ ⚔ @Zetena_Dekika_Sport @Zetena_Dekika_Sport
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.