Telegram Ads Spy
Sign in
Telegram Ads Spy
Account menu

Channel

የጥበብ ማዕድ

@alazartewodros1
Created January 22, 2020
AM · አማርኛSponsored-eligible

ዝም ብለህ ተቀላቀል! @alazartewodros1 የጥበብ

Members
14,773
Avg. views
1,182
CPM (est.)
—
Ads indexed
0

Updated: 2026-10-23

Cashier signals

Paid msg (stars)
10
Paid media
Yes
Paid reactions
Yes

Recent posts

  • October 23, 2026

    ሰውን ትጉህ ሚያስብለው ሲሰራ መዋሉ አይመስለኝም። ጥቃቅን ትርጉም የለሽ የሚመስሉትን የስራ አካል መስራት መቻሉ ነው ...

  • October 23, 2026

    ልዩ ነህ ለመባል የሰው ተቃራኒ ሆኖ የማይሆን ሀሳብን መደገፍ ፣ ማውራት እና ማድረግ የለብህም You're not unique + you're not cool .

    92 views2 reactionsOpen in Telegram
  • October 23, 2026

    ሰው ከመሆን መፈጠሬ ምን አጠፋሁ፡ ህጌን ለመፈለግ እጅግ ብዙ ለፋሁ፡ አላገኘሁትም አለሙ ደበቀው... መኖሬ አለመኖር ማነው እሚጨንቀው... የግልግል አይነት ድባብ ለምን ይሆን የሚሸተኝ: ለመነጠል ሳስብ ስሮጥ ከመሀል ወስዶ የሚከተኝ፡ በምን ፋታ እንዴት ላልቅስ ወጥሮኛል የቀን ቅጣት..…

    166 views1 reactionsOpen in Telegram
  • October 23, 2026

    ነጭ ወረቀት የሆነ ማንነትህን ጭቃን መራጊ የሆነ ባህሪ ላለው ሰው ራስህን አደራ ከሰጠህ ተመልሰህ ላትነጻ ትችላለህ።

    166 views4 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    ጥግ ድረስ ተናግረኸው ፣ ተጣልተኸውም ቂም ሳይዝ የሚያወራህ ሰው በራስህ ተገፍተህ ከሕሊና ፍርድ እንድትቆም ያደርግሃል።

    259 views10 reactionsOpen in Telegram
  • October 22, 2026

    አንዳንዴ ዝም ብለህ የሀብታም ጨዋታ ስማ የሚበልጡት ሀብታሞች ያላቸውንና እሱ የሌለውን ሲነግርህ በባዶ ኪስህ እዝን ነው የምትልለት።

    290 views10 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    ስተናነስ ቁልቁል መርገጥ... ዝም ስላት ገርፋ መሸጥ... አወቀችበት አደለ ? ሰው እንደሚሆነው መልክ መለጠፉን፡ መቀላጠፍ ሲሆን ደርሳ መንከርፈፉን.... ተማረችው ታዲያ ለዛ ነው የጠላች ድምፄን፡ ለመዝጋት መጣደፏ ቅፄን.... በየቀኑ ገብቷት ርኩስ አይን ማውጣት... ሴት ሆናብኝ ወላ…

    340 views4 reactionsOpen in Telegram
  • October 21, 2026

    አንዳንዴ ምንም ነገር አልዋጥ አይላችሁም ? ለኔ አብሶ የሞዴስ ማስታወቂያዎች እንዴ ጭራሽ ትደንሳለች ኧረ ባክሽ😏🤨ህመሙን ተከትሎ የመጣ ሀሳብ

    316 views6 reactionsOpen in Telegram

No ads indexed yet.

This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.

Tracked since 2026-09-07 · first ad check queued